አዲሶቹ የመከላከያና የደኅንነት አለቆች
ብሩክ አብዱ
Sun, 06/10/2018 - 09:11
አዲሶቹ የመከላከያና የደኅንነት አለቆች ብሩክ አብዱ Sun, 06/10/2018 - 09:11
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
አዲሶቹ የመከላከያና የደኅንነት አለቆች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሐሙስ ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ብዙ ጊዜ በማያጋጥም ክስተት፣ ሁለት ከፍተኛ የአገሪቱን የመከላከያና የደኅንነት ተቋማት ኃላፊዎችን በአንድ ቀን ተክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገር መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም የነበሩትን ጄኔራል ሳሞራ የኑስን በክብር ሸኝተው፣ ጄኔራል ሰዓረ መኰንንን በምትካቸው ሾመዋል፡፡
0 Comments 0 Shares