የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ሀይል መሪ የሆኑት ሬክ ማቻር በቀጣዩ ሀምሌ ወር ላይ ወደ አዲስ አበባ እንደሚዛወሩ ተዘገበ። ከሱዳን በመገንጠል ራሷን በቻለች ብዙም ሳትቆይ ወደ ጦርነት በመግባት በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎቿን ለሞትና ለስደት ያበቃችው ደቡብ ሱዳን ለበርካታ ጊዜያት የሰላምና የእርቅ ውይይቶች በኢትዮጵያ ቢካሄድም እስካሁን ለፍሬ ሊበቃ አልቻለም። የዚሁ ሂደት ተሳታፊ የነበሩት የተቃውሞ ጎራው መሪ ሬክ ማቻር ከአንድ [...]

0 Comments
0 Shares