የእጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች እና የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት ነው የተካሄደው። በዚህ ስነ ስርዓት ላይም ግንባታቸው የተጠናቀቁ 2 ሺህ 6ዐ5 የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጥቶባቸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ፥ የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ችግር ለመፍታት አስተዳደሩ ባለፉት ጊዜያት በ11 ዙሮች ከ176 ሺህ በላይ [...]

KALITIPRESS.COM
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ2 ሺህ 600 በላይ የሚሆኑ የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አውጥቶባቸዋል።
የእጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች እና የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት ነው የተካሄደው። በዚህ ስነ ስርዓት ላይም ግንባታቸው የተጠናቀቁ 2 ሺህ 6ዐ5 የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጥቶባቸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ፥ የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ችግር ለመፍታት አስተዳደሩ ባለፉት ጊዜያት በ11 ዙሮች ከ176 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት ለተጠቃሚዎች
0 Comments 0 Shares