የእጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሀላፊዎች እና የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት ነው የተካሄደው። በዚህ ስነ ስርዓት ላይም ግንባታቸው የተጠናቀቁ 2 ሺህ 6ዐ5 የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጥቶባቸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ፥ የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ችግር ለመፍታት አስተዳደሩ ባለፉት ጊዜያት በ11 ዙሮች ከ176 ሺህ በላይ [...]

0 Comments
0 Shares