የኢሮብ ብሄረሰብ ተወካዮች የኢህአዴጉ የአልጀርስ ስምምነት ውሳኔ በመቃወም ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ትናንት ተወካዮቻቸው በዓዲግራት ከተማ ተሰብስበው የመከሩ ሲሆን ውሳኔውን ተቃውመው ዛሬ ዓርብ በኢሮብ ርእሰ መዲና ዶውሃን ከተማህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል። ውሳኔው ከተተገበረ የኢሮብ ብሄረሰብ ለሁለት (ግማሹ ወደ ኤርትራ) መከፈሉ አግባብ አይደለም በሚል ነው ለተቃውሞ የወጡት። የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አብረሀ ደስታ የተቃውሞ ሰልፉ በባድመ፣ [...]

0 Comments
0 Shares