(ኢዘአ)- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚሰጥባቸውን ሁለት ትምህርት ቤቶችን ትላነት ተዘዋውረው ጎበኙ። ጉብኝቱ በተካሄደባቸው የልዩ ፍላጎት መስጫ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራንና ተማሪዎችም ለቀዳማዊት እመቤት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ትላነት ተዘዋውረው ጉብኝት ያደረጉት በጻዲቁ ዮሐንስ እና በአጼ ፋሴል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ነው። ቀዳማዊ እመቤት እስከ 5ኛ ክፍል በተማሩበት የጻዲቁ […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ ሁለት ትህምርት ቤቶችን ጎበኙ
(ኢዘአ)- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚሰጥባቸውን ሁለት ትምህርት ቤቶችን ትላነት ተዘዋውረው ጎበኙ።ጉብኝቱ በተካሄደባቸው የልዩ ፍላጎት መስጫ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራንና ተማሪዎችም ለቀዳማዊት እመቤት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ቀዳማዊት እመቤት ትላነት ተዘዋውረው ጉብኝት ያደረጉት በጻዲቁ ዮሐንስ እና በአጼ ፋሴል አንደኛ ደረጃ ትምህርት
0 Comments 0 Shares