በሥራ ላይ ለሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክቶች የብድር መክፈያ ጊዜ ተራዘመ
ውድነህ ዘነበ
Wed, 06/06/2018 - 09:52
በሥራ ላይ ለሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክቶች የብድር መክፈያ ጊዜ ተራዘመ ውድነህ ዘነበ Wed, 06/06/2018 - 09:52
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በሥራ ላይ ለሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክቶች የብድር መክፈያ ጊዜ ተራዘመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአገሪቱ በሚገኙ ሰፋፊ እርሻዎች ላይ የተጋረጡ ችግሮችን ለመፍታት ከቀረቡ የመፍትሔ ሐሳቦች መካከል አንዱ በሆነው የፋይናንስ አቅርቦት ላይ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መጠነኛ ማሻሻያ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና ለምክትል ፕሬዚዳንቶችና ለዲስትሪክቶች በጻፉት የውስጥ ማስታወሻ፣ አብዛኞቹ በዝናብ የሚለሙ የእርሻ ፕሮጀክቶች በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ችግሮች ብድራቸውን በወቅቱ መክፈል አልቻሉም ብለዋል፡፡
0 Comments 0 Shares