የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም
ነአምን አሸናፊ
Wed, 06/06/2018 - 09:55
የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም ነአምን አሸናፊ Wed, 06/06/2018 - 09:55
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በብሔራዊ መግባባት አጀንዳ ላይ ቅድመ ድርድር በማድረግ ላይ የሚገኙት ኢሕአዴግና 15 አገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በአጀንዳው ላይ እንዴት ድርድር መደረግ አለበት በሚለው ሳይስማሙ ቀሩ፡፡ የአጀንዳው አካሄድ ምን መሆን ይኖርበታል የሚለውን ለመወሰን ለመጪው ማክሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በቀጠሮ ተለያይተዋል፡፡
0 Comments 0 Shares