()- የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ወሰነ። ምክር ቤቱ ካለፈው የካቲት ወር ጀምሮ ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው አዋጅ እንዲነሳ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት በቀረበለት የውሳኔ ሃሳብ ላይ በስፋት ተወያይቷል። በዚህም መሰረት ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመጠበቅ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በስምንት ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ እንዲሻር ወስኗል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]

0 Comments
0 Shares