(ኤፍ.ቢ.ሲ)- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ቅዳሜ በኡጋንዳ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኡጋንዳ ጉብኝታቸው በ29ኛው የኡጋንዳ ብሄራዊ የጀግኖች በዓል እንደሚታደሙ ታውቋል። በዚህ ብሄራዊ በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለአፍሪካ እና ለኡጋንዳ መልካም ስራ ለሰሩ ሰዎች ሀገሪቱ የምታበረክተውን ሜዳሊያ በፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ይበረከትላቸዋል ተብሏል። ይህ ሽልማት በተለያዩ ጉዳዮች አስተዋፅኦ አበርክተዋል ተብለው ለተመረጡ አፍሪካዊ […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በኡጋንዳ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
(ኤፍ.ቢ.ሲ)- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ቅዳሜ በኡጋንዳ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኡጋንዳ ጉብኝታቸው በ29ኛው የኡጋንዳ ብሄራዊ የጀግኖች በዓል እንደሚታደሙ ታውቋል።በዚህ ብሄራዊ በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለአፍሪካ እና ለኡጋንዳ መልካም ስራ ለሰሩ ሰዎች ሀገሪቱ የምታበረክተውን ሜዳሊያ በፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ይበረከትላቸዋል ተብ
0 Comments 0 Shares