(ኢዜአ)- የኢትዮጵያ መንግስት አሁን እየወሰዳቸው ያሉ የለውጥ እርምጃዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽን ገልጿል። ኮሚሽኑ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳቷም አድናቆቱን ገልጿል። የኢፌድሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በየካቲት ወር ያወጣው የስድስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ባሳለፍነው ቅዳሜ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ መወሰኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንቱ ጉባኤው የአስቸኳይ […]

WWW.ETHIOPIAFIRST.COM
የኢትዮጵያ መንግስት እይወሰዳቸው የሚገኙ የለውጥ እርምጃዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን ተመድ ገለፀ
(ኢዜአ)- የኢትዮጵያ መንግስት አሁን እየወሰዳቸው ያሉ የለውጥ እርምጃዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽን ገልጿል።ኮሚሽኑ ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳቷም አድናቆቱን ገልጿል።የኢፌድሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በየካቲት ወር ያወጣው የስድስት ወር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ባሳለፍነው ቅዳሜ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ መወሰኑ ይታወቃ
0 Comments 0 Shares