(ሪፖርተር)- በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ከተመሠረተባቸው ታዋቂ ባለሀብቶች መካከል ክሳቸው የተቋረጠላቸው ሁለት ባለሀብቶች ወደ አገር ቤት ተመለሱ፡፡ በቅርቡ ክሳቸው የተቋረጠላቸውና ወደ አገር ቤት የተመለሱት ባለሀብቶች አቶ ጌቱ ገለቴና አቶ ገምሹ በየነ ናቸው፡፡ አቶ ጌቱ በሙስና ወንጀል መጠርጠራቸው ተገልጾ በቁጥጥር ሥር ከመዋላቸው በፊት ከአገር መውጣታቸው የተነገረው፣ ከአምስት ዓመታት በፊት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ወደ አገር ቤት እስከተመለሱ ድረስ […]

0 Comments
0 Shares