ከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ
ዮናስ ዓብይ
Sun, 05/20/2018 - 09:03
ከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ ዮናስ ዓብይ Sun, 05/20/2018 - 09:03
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰውም ሆነ ሳይጨርሱ ከኃላፊነት የሚነሱ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአምባሳደርነት የሚሾሙበትን አሠራርና የፍትሐዊነት ችግር በተመለከተ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ ተነሳ፡፡ ጥያቄው የተነሳው ሐሙስ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የመሥሪያ ቤታቸውን የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ሲያቀርቡ ነው፡፡
0 Comments 0 Shares