የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ
ዳዊት ታዬ
Sun, 05/20/2018 - 09:16
የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ ዳዊት ታዬ Sun, 05/20/2018 - 09:16
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 20 ወራት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ጌታሁን ናና፣ ከኃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ አቶ ጌታሁን ናና ኃላፊነታቸውን የለቀቁት በፈቃዳቸው ነው፡፡ ሆኖም ባንኩን ለመምራት በተመደቡ በአጭር ጊዜ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ የተገደዱት፣ በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከፍተኛ ጭቀጭቅ ያስነሳ ስብሰባ ከተካሄደ በኋላ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
0 Comments 0 Shares