ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 05/20/2018 - 08:57
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ ታምሩ ጽጌ Sun, 05/20/2018 - 08:57
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
መንግሥት ከፍተኛ የገንዘብና የእስራት ቅጣት የሚጥል ሕግ ያወጣ ቢሆንም፣ በተደራጀና ኃላፊነት በተሞላበት ሁኔታ ሕጉን ተግባራዊ ሊያደርግ ባለመቻሉ በሕገወጥ ደላሎች የሰዎች ዝውውር ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ፡፡ ከአራት ዓመታት በፊት በተለይ በሳዑዲ ዓረቢያ በቤት ሠራተኝነትና በሌሎች ሥራዎች ተሠማርተው በነበሩ ኢትጵያውያን ላይ በደረሰው ግድያ፣ አካል ማጉደልና ከፍተኛ እንግልት ምክንያት መንግሥት ዜጎች ወደ መካከለኛው ምሥራቃዊ አገሮች እንዳይጓዙ ዕግድ ጥሎ እንደነበር ይታወሳል፡፡
0 Comments 0 Shares