ሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ
ቃለየሱስ በቀለ
Sun, 05/20/2018 - 08:59
ሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ ቃለየሱስ በቀለ Sun, 05/20/2018 - 08:59
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሚድሮክ ወርቅ በለገደንቢ ተከሰተ በተባለው የአካባቢ ብክለት ላይ በአስቸኳይ ጥናት እንዲካሄድ ጠየቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የለገደንቢ ወርቅ ማውጫ አካባቢ ነዋሪዎች ከኩባንያው የሚወጣ ኬሚካል በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ የጤና ቀውስ እንደፈጠረ በመግለጽ ያቀረቡትን አቤቱታ ለመመርመር የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስጠናዋለሁ ያለውን ጥናት በአፋጣኝ እንዲያስጀምር ሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ ጠየቀ፡፡ ለሚኒስቴሩ በጻፈው ደብዳቤ ሚድሮክ ወርቅ በገለልተኛ ወገን ይካሄዳል የተባለው ጥናት ሒደት ፈጣን እንዲሆን ጠይቋል፡፡
0 Comments 0 Shares