በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 05/20/2018 - 09:13
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ ታምሩ ጽጌ Sun, 05/20/2018 - 09:13
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአርበኞች ግንቦት ሰባትና በኦነግ አባልነት ተጠርጥረው የሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ተከሳሾች ከማረሚያ ቤት ወደ ፍርድ ቤት ከመጡ በኋላ፣ በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲደርሱ ተቃውሞአቸውን አሰሙ፡፡ በእነ ሚፍታህ ሼክ ሰሩር መዝገብ ክስ የተመሠረተባቸው 49 ተከሳሾችን ጨምሮ በእነ ክንዱ ዱቤ፣ በእነ ጎይቶም ርስቃይና በእነ አስቻለው ደሴ የክስ መዝገቦች ተካተው ክስ የተመሠረተባቸው በርካታ እስረኞች፣ ብሶታቸውን በመፈክር አሰምተዋል፡፡
0 Comments 0 Shares