የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የትግራይ ክልል ቅርንጫፉ ሥራ መጀመሩን በቅርቡ አስታውቋል። የቦርዱ ባለሙያዎች በትግራይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምርጫ ለማካሄድ ስለሚቻልበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል። በትግራይ ምርጫ መቼ ሊካሄድ ይችላል? የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት እውቅ ጥያቄ፣ እንዲሁም በድጋሚ ስለተደረገው የወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ቢቢሲ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳን ጠይቋል።

0 Comments
0 Shares