የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የትግራይ ክልል ቅርንጫፉ ሥራ መጀመሩን በቅርቡ አስታውቋል። የቦርዱ ባለሙያዎች በትግራይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምርጫ ለማካሄድ ስለሚቻልበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል። በትግራይ ምርጫ መቼ ሊካሄድ ይችላል? የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት እውቅ ጥያቄ፣ እንዲሁም በድጋሚ ስለተደረገው የወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ቢቢሲ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳን ጠይቋል።

WWW.BBC.COM
“በትግራይ በአስቸኳይ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ የለም” - ብርቱካን ሚደቅሳ - BBC News አማርኛ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ የትግራይ ክልል ቅርንጫፉ ሥራ መጀመሩን በቅርቡ አስታውቋል። የቦርዱ ባለሙያዎች በትግራይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ምርጫ ለማካሄድ ስለሚቻልበት ሁኔታ መወያየታቸው ተገልጿል። በትግራይ ምርጫ መቼ ሊካሄድ ይችላል? የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት እውቅ ጥያቄ፣ እንዲሁም በድጋሚ ስለተደረገው የወላይታ ሕዝበ ውሳኔ ቢቢሲ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳን ጠይቋል።
0 Comments 0 Shares