በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ የተሰኘው ኩባንያ ይህ ወር ከመገባደዱ አስቀድሞ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ ጠፈር እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራውን በረራ ከሰኔ 20 እስከ 23 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ ለማድረግ መወጡን ገልጿል።

WWW.BBC.COM
ቨርጅን ጋላክቲክ ለጉብኝት ወደ ጠፈር የሚደረግ በረራ ሊጀምር ነው - BBC News አማርኛ
በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ ኩባንያ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጉብኝት የሚደረገውን የመጀመሪያውን የጠፈር በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
0 Comments 0 Shares