በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃበት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ የተሰኘው ኩባንያ ይህ ወር ከመገባደዱ አስቀድሞ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ ጠፈር እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራውን በረራ ከሰኔ 20 እስከ 23 2015 ባለው ጊዜ ውስጥ ለማድረግ መወጡን ገልጿል።

0 Comments
0 Shares