በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን እና የቤተሰባቸውን ሕይወት ለመቀየር በተለያዩ መንገዶች ወደ አረብ አገራት ይሄዳሉ። ነገር ግን ሁሉም የተመቻቸ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የሥራ ዕድልን ስለማያገኙ ለተለያዩ ችግሮች ይጋለጣሉ። በተለይ በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያን በዚህ ሁኔታ ለመከራ ሲከፋ ደግሞ ለአካል ጉዳት እና ለሞት መዳረጋቸው ሲነገር ቆይቷል። እነሆ የእነዚህ ሦስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ታሪክም የዚህ ቁንጣሪ ማሳያ ነው።

0 Comments
0 Shares