በሀዋሳ ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ትላንት ሰኔ 5/2015 ቀትር ላይ በሁለት ተሽከርካሪ በመጡ ሰዎች 'መጠለፏን' ቤተሰቧቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የ14 ዓመት ከ 8 ወር ታዳጊዋ ሜላት ከትምህርት ቤት ወደ ወደ መኖሪያ ቤቷ በመመለስ ላይ እያለች በሀዋሳ ከተማ ሞኖፖል ተብሎ በሚጠራው አከባቢ “ቤት ልትደርስ ጥቂት ሜትሮች ሲቀራት” በሃይል ታግታ መውሰዷን የሜላት የቅርብ ዘመዶች ገልጸዋል።

WWW.BBC.COM
በሀዋሳ የ14 ዓመት ታዳጊ 'መጠለፏ' ተነገረ - BBC News አማርኛ
በሀዋሳ ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ትላንት ሰኔ 5/2015 ቀትር ላይ በሁለት ተሽከርካሪ በመጡ ሰዎች መታገቷን ቤተሰቧቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የ14 ዓመት ከ 8 ወር ታዳጊዋ ሜላት ከትምህርት ቤት ወደ ወደ መኖሪያ ቤቷ በመመለስ ላይ እያለች በሀዋሳ ከተማ ሞኖፖል ተብሎ በሚጠራው አከባቢ “ቤት ልትደርስ ጥቂት ሜትሮች ሲቀራት” በሃይል ታግታ መውሰዷን የሜላት የቅርብ ዘመዶች ገልጸዋል።
0 Comments 0 Shares