ባለፈው አርብ ሌሊት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር መለቀቁን የሥራ ባልደረቦቹ ገለጹ። ለሁለት ቀናት በእርስ ላይ የቆየው ዮናስ ባለፈው ቅዳሜ ፍርድ ቤት ቀርቦ በገንዘብ ዋስ እንዲለቀቅ የፈቀደለት ቢሆንም፣ ለተጨማሪ ቀናት በእስር ላይ ቆይቶ ነው ሰኞ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. እኩለ ቀን አካባቢ የተለቀቀው።

WWW.BBC.COM
የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከቀናት እስር በኋላ ተለቀቀ - BBC News አማርኛ
ባለፈው አርብ ሌሊት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር መለቀቁን የሥራ ባልደረቦቹ ገለጹ። ለሁለት ቀናት በእርስ ላይ የቆየው ዮናስ ባለፈው ቅዳሜ ፍርድ ቤት ቀርቦ በገንዘብ ዋስ እንዲለቀቅ የፈቀደለት ቢሆንም፣ ለተጨማሪ ቀናት በእስር ላይ ቆይቶ ነው ሰኞ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. እኩለ ቀን አካባቢ የተለቀቀው።
0 Comments 0 Shares