የኢትዮጵያ መንግሥት በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት - ዩኤስኤአይዲ የተወሰደውን የእርዳታ አቅርቦትን የማቋረጥ ውሳኔ ‘ፖለቲካዊ’ ነው ሲል ተቃወመ። ዩኤኤአይዲ የሚያቀርበው እርዳታ ከታለመለት ዓላማ ውጪ ጥቅም ላይ መዋሉን በመግለጽ የእርዳታ አቅርቦት ሥራውን ማቋረጡን አሳውቋል። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ በሰጡት መግለጫ ውሳኔው በመንግሥት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በመግለጽ ተችተውታል።

WWW.BBC.COM
የኢትዮጵያ መንግሥት እርዳታ ማቋረጥ ‘ፖለቲካዊ’ እርምጃ ነው ሲል ተቃወመ - BBC News አማርኛ
የኢትዮጵያ መንግሥት በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት - ዩኤስኤአይዲ የተወሰደውን የእርዳታ አቅርቦትን የማቋረጥ ውሳኔ ‘ፖለቲካዊ’ ነው ሲል ተቃወመ። ዩኤኤአይዲ የሚያቀርበው እርዳታ ከታለመለት ዓላማ ውጪ ጥቅም ላይ መዋሉን በመግለጽ የእርዳታ አቅርቦት ሥራውን ማቋረጡን አሳውቋል። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ቅዳሜ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ ውሳኔው በመንግሥት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን በመግለጽ ተችተውታል።
0 Comments 0 Shares