ሸገር ከተማ ቀድሞ በኦሮምያ የአዲስ አበባ ዙርያ ልዩ ዞን ተብሎ በሚጠሩ የነበሩ ዞኖችን አንድ ላይ በማዋሀድ ከወራት በፊት የተቋቋመ ከተማ ነው። ከተማው ክፍለ ከተማዎች እና ወረዳዎችን በማዋቀር ዋና መቀመጫውን አዲስ አበባ ውስጥ በማድረግ ሥራ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ይሁን እንጂ ዝርፍያ፣ ዛቻ እና ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰውን ማሰር የተለመደ ሆኗል ይላሉ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች። የከተማዋ ባለሥልጣን ግን ይህንን ክስ ያስተባብላሉ።

0 Comments
0 Shares