በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ወለንጪቲ ከተማ ማክሰኞ ምሽት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በንፁሃን ሰዎች ላይ የሕይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተነገረ። ታጣቂዎቹ በፈጸሙት ጥቃት ሁለት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የቦሰት ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መሐመድ ሱፋ ለቢቢሲ ገልጸዋል።

WWW.BBC.COM
በምሥራቅ ሸዋ ወለንጪቲ ከተማ ታጣቂዎች ጥቃት መፈጸማቸው ተነገረ - BBC News አማርኛ
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ወለንጪቲ ከተማ ማክሰኞ ምሽት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በንፁሃን ሰዎች ላይ የሕይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተነገረ። ታጣቂዎቹ በፈጸሙት ጥቃት ሁለት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የቦሰት ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መሐመድ ሱፋ ለቢቢሲ ገልጸዋል።
0 Comments 0 Shares