ኣንድ ወቅት አለቃ ገብረ ሃና ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ።
ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ
..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው።
ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው
እሳቸውም
መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።የገባቹህ ብቻ ላይክ ኣድርጉ

1 Comments
0 Shares