@የሽማግሌዎች ጨዋታ.
ሁለት የተወሰነ የእድሜ ልዩነት ያላቸው ሽማግሌዎች
ስላሳለፉት የቀደሞ ህይዎታቸው እየተጫወቱ ሳለ
በእድሜ አነስ የሚለው ሽማግሌ ጥቂት ለሚበልጠው ሽማግሌ
በህይወት ዘመንህ ተመኝተህው የተሳካልህ ነገር አለ?
ብሎ ይጠይቀዋል በእድሜ ከፍ ያለው ሽማግሌም
ሲመልስ አዎ አለ በልጂነቴ ጥፋት አጥፍቼ
እናቴ ጸጉሬን ስትይዘኝ በጣም ስለሚያመኝ
ምነው መላጣ በሆንኩ እል ነበር ይሄው አሁን ተሳክቶልኛል አለ ይባላል።
@የሽማግሌዎች ጨዋታ. ሁለት የተወሰነ የእድሜ ልዩነት ያላቸው ሽማግሌዎች ስላሳለፉት የቀደሞ ህይዎታቸው እየተጫወቱ ሳለ በእድሜ አነስ የሚለው ሽማግሌ ጥቂት ለሚበልጠው ሽማግሌ በህይወት ዘመንህ ተመኝተህው የተሳካልህ ነገር አለ? ብሎ ይጠይቀዋል በእድሜ ከፍ ያለው ሽማግሌም ሲመልስ አዎ አለ በልጂነቴ ጥፋት አጥፍቼ እናቴ ጸጉሬን ስትይዘኝ በጣም ስለሚያመኝ ምነው መላጣ በሆንኩ እል ነበር ይሄው አሁን ተሳክቶልኛል አለ ይባላል።
Like
4
1 Comments 0 Shares