ኣንድ ቀን ሃለቃ ገብረሃና ከሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ጋር ኣብሮ ተኚተው እይያሉ
ለሊት ኣያ ጅቦ መጥቶ ቡሌ ማለቴ ኣህያዋ እያሯሯጣት ነው
እና ወይዘሮ ማዘንጊያ እረ ተነሱ ቡሌን ከጅብ ገላግሏት ሲሏቸው
እረ እኔ እፈራለው
ኡኡቴ እና ለስሙ ነዋ ያንጠለጠሉት ሲሏቸው
በማንጠልጠል እማ ቢሆን ቡሌ ይበልጠኝ ኣልነበር ኣሉ ይባላል
ኣንድ ቀን ሃለቃ ገብረሃና ከሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ጋር ኣብሮ ተኚተው እይያሉ ለሊት ኣያ ጅቦ መጥቶ ቡሌ ማለቴ ኣህያዋ እያሯሯጣት ነው እና ወይዘሮ ማዘንጊያ እረ ተነሱ ቡሌን ከጅብ ገላግሏት ሲሏቸው እረ እኔ እፈራለው ኡኡቴ እና ለስሙ ነዋ ያንጠለጠሉት ሲሏቸው በማንጠልጠል እማ ቢሆን ቡሌ ይበልጠኝ ኣልነበር ኣሉ ይባላል
Like
7
0 Comments 0 Shares