ሚስት :- ሄሎ የት ነዉ ያለከዉ?
ባል :- ባንክ
ሚስት :- በቃ ሳትረሳ በቀደም ያየነዉን
ጫማና ቀሚስ
መግዣ ብር አዉጣና ሄደን እንገዛለን
ባል :- እ….ን….ዴ ባንክ ያልኩሽ እኮ የደም
ባንክ ነዉ
ሚስት :- ሄሎ የት ነዉ ያለከዉ? ባል :- ባንክ ሚስት :- በቃ ሳትረሳ በቀደም ያየነዉን ጫማና ቀሚስ መግዣ ብር አዉጣና ሄደን እንገዛለን ባል :- እ….ን….ዴ ባንክ ያልኩሽ እኮ የደም ባንክ ነዉ
Like
6
2 Comments 1 Shares