ሚስት ባሏን “የኔ ውድ ለምንድነው ፎቶዬን በቦርሳህ ይዘህ
ምትዞረው?” ብላ ትጠይቀዋለች፡፡ ባልም “አስቸጋሪና የሚያበሳጭ ነገር
ሲገጥመኝ ቦርሳዬን አወጣና ፎቶሽን እያየሁ መቼም ከዚህ የሚበልጥ
ችግር የለም ብዬ እንድጽናና ነው” ብሏት እርፍ፡፡
ሚስት ባሏን “የኔ ውድ ለምንድነው ፎቶዬን በቦርሳህ ይዘህ ምትዞረው?” ብላ ትጠይቀዋለች፡፡ ባልም “አስቸጋሪና የሚያበሳጭ ነገር ሲገጥመኝ ቦርሳዬን አወጣና ፎቶሽን እያየሁ መቼም ከዚህ የሚበልጥ ችግር የለም ብዬ እንድጽናና ነው” ብሏት እርፍ፡፡
Like
3
0 Comments 0 Shares