አንድ የ 2 ዓመት ልጅ ከ አንዲት እርጉዝ ሴት አጠገብ ተቀምጧል፤
ልጅ ፡ ለምንድነው እንደዚ የወፈርሽ?
እርጉዟ ሴት ፡ ሆዴ ዉሰጥ ልጅ ስላለ ነው::
ልጅ ፡ ጥሩ ልጅ ነው?
እርጉዟ ሴት ፡ አወ ጥሩ ልጅ ነው::
ልጅ ፡ እና ታዲያ ለምን በላሽዉ?
ልጅ ፡ ለምንድነው እንደዚ የወፈርሽ?
እርጉዟ ሴት ፡ ሆዴ ዉሰጥ ልጅ ስላለ ነው::
ልጅ ፡ ጥሩ ልጅ ነው?
እርጉዟ ሴት ፡ አወ ጥሩ ልጅ ነው::
ልጅ ፡ እና ታዲያ ለምን በላሽዉ?
አንድ የ 2 ዓመት ልጅ ከ አንዲት እርጉዝ ሴት አጠገብ ተቀምጧል፤
ልጅ ፡ ለምንድነው እንደዚ የወፈርሽ?
እርጉዟ ሴት ፡ ሆዴ ዉሰጥ ልጅ ስላለ ነው::
ልጅ ፡ ጥሩ ልጅ ነው?
እርጉዟ ሴት ፡ አወ ጥሩ ልጅ ነው::
ልጅ ፡ እና ታዲያ ለምን በላሽዉ?
