በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ፕሚየር ሊጉን ሊያደምቁ የሚችሉ 10ሩ ኮከቦች (ክፍል ሁለት)
ታዳጊው በዚህ የውድድር አመት ከምንም በመነሳት ሞናኮዎችን ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ካደረሰ እና የፈረንሳዮን ሊግ ዋን ዋንጫ እንዲያነሱ ከረዳቸው በኃላ እርሱን ከክለቡ ማስኮብለል እንዲሁ በቀላሉ የሚደረግ ዝውውር አይደለም። ምባፔ ባሁን ሰአት በአለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ መጪ ታዳጊ ኮከቦች መካከል ቀዳሚው ነው። ማንችስተር ሲቲዎች በተለይ ሞናኮን በቻምፒየንስ ሊጉ በደርሶ መልስ ሲገጥሙ ልጁ ምን ያህል ተሰጥዎ እንዳለው ከየትኛውም ፈላጊ ክለቦች በላይ በቅርበት አይተውታል። ያም ሆኖ ብቸኛው የተጭዋቹ ፈላጊ ክለብ ግን አይደሉም።
ሞናኮዎች ግን ታዳጊውን ላለመልቀቅ የማያደርጉት ጥረት አይኖርም። “ፍላጎታችን በክለባችን እንዲቆይ ብቻ ነው,” ይላሉ የክለቡ ምክትል አስተዳዳሪ ቫዲም ቫሲሌቭ። “እርሱን ለማቆየት የሚደረገውን ሁሉ እናደርጋለን” ሲሉ በቀላሉ እንደማይለቁት አረጋግጠዋል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Real Madrid – 5/2 ዋነኞቹ ተመራጮች
Manchester United – 7/1 ከፕሪሚየር ሊጉ ተመራጭ
ሌሎች ሊዛወር የሚችልባቸው ክለቦች – አርሰናል እና ፒ.ኤስ.ጂ
Alvaro Morata (ሪያል ማድሪድ)
የሪያል ማድሪዱ አጥቂ በዚህ ሲዝን ብቻ 20 ጎሎችን ከመረብ አዋህዷል። ሆኖም በቡድኑ ውስጥ ቋሚ ተሰላፊ መሆኑን ግን ገና ማረጋገጥ አልቻለም። ስለዚህ ትእግስቱ ሁሉ ተሟጦ በክረምቱ ክለቡን ሊለቅ ይችላል። ከስፔናዊው አጥቂ ጋር በጁቬንቱስ አብረውት የሰሩት የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ ዲያጎ ኮስታ ክለቡን ለቀቀም ቆየም ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ሊያመጡት እንደሚሞክሩ ተነግሮአል።
ሞራታ በበኩሉ በቅርቡ በሰጠው አስተያየት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የመዛወር ፍላጎት እንዳለው ተናግሮ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ከአንቶኒዮ ኮንቴ ጋር በድጋሚ ስለመስራቱ እርግጠኛ ነው።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Chelsea 5/2 – ዋነኞቹ ተመራጮች
ሌሎች ሊዛወር የሚችልባቸው ክለቦች – ማን.ዩናይትድ ፣ ኢንተር ሚላን እና አርሰናል
Marco Reus (ቦሩሲያ ዶርትሙንድ)
የቦሩሲያ ዶርትመንዱ ኮከብ ተደጋጋሚ የጉዳት ሪከርድ ያለበት ተጭዋች ነው። በቅርቡ እንኳን በደረሰበት ከበድ ያለ ጉዳት ሳቢያ ከአምስት ወር ያላነሰ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሮአል። ያም ሆኖ በርካታ ክለቦች በተለይ ከፕሪሚየር ሊጉ ተጫቹን የማስፈረም ፍላጎታቸውን ከመግለፅ አላገዳቸውም። የርገን ክሎፕ በዶርትመንድ እያሉ አሰልጥነውታል ፤ አሰናሎች በበኩላቸው አሌክሲስ ሳንቼዝ እና ሜሱት ኦዚል በክለቡ ቆዩም አልቆዩ የፊት መስመራቸውን ማጠናከር ቀዳሚ የክረምቱ ዝውውር እቅዳቸው አድርገውታል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Chelsea 9/2 – ቀዳሚዎቹ ተመራጮች
James Rodriguez (ሪያል ማድሪድ)
በ2014ቱ የብራዚል አለም ዋንጭም ላይ የውድድሩ ኮከብ ጎል አህቢ ሆኖ መጨረስ የቻለው ሃምስ ሮድሪጌዝ በወቅቱ ምርጥ ባለተሰጥዎ ተጭዋች መሆኑን ለአለም ህዝብ አሳይቶአል። ያም ሆኖ ወደ ሪያል ማድሪድ ከተዛወረ ወዲህ ዝውውሩ ተገቢ እንደነበር እስካሁን ማስመስከር አልቻለም። በዚነዲን ዚዳኑ ቡድን ውስጥ እስካሁን ድረስ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ያቃተው ሲሆን በባለፈው አመት የአውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ እንኳን ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ነበር።
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ያመራል የሚል ከፍተኛ ግምት አለ። ተጭዋቹም በኢንተር ሚላን በጥብቅ ቢፈለግም ከኦልትራፎርዱ ክለብ ጥያቄ ካልመጣለት በቀር በበርናባው መቆየት እንደሚፈልግ ተነግሮአል። እንደ Sky ዘገባ ከሆነ ኮሎምቢያዊው አጥቂን ዩናይትዶች እንዲያስፈርሙት ቀርቦላቸዋል። ለዝውውሩ ማድሪዶች እስከ £50m ሂሳብ ይፈልጋሉ ተብሏል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Manchester United odds 1/3 – ተመራጭ መዳረሻ
Inaki Williams (አትሌቲክ ቢልባዎ)
ለአትሌቲክ ቢልባዎ ጎል ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ጥቁሩ ተጭዋች ዊሊያምስ ካሁኑ የክለቡ ልዩ ምልክት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሃብትም ጭምር መሆን የቻለ ነው። ሊቨርፑሎች የ22 አመቱን ኮከብ ያዛውሩታል በሚል በተደጋጋሚ ግዜ ሲወራባቸው ቆይቷል። ያም ሆኖ የተጭዋቹ ወደ አንፊልድ የመዛወር ብርቱ ጥረት ካልታከለበት የአትሌቲክ ባስኩ ክለብ ተጭዋቾችን ከፈለጉ ያለመልቀቅ የዝውውር ፖሊሲአቸው ዝውውሩ ላይ ከፍተኛ እንቅፋት ሊሆን ይችላል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Liverpool – ተመራጭ መዳረሻ

⚫ Alvaro Morata (ሪያል ማድሪድ)

⚫ Marco Reus (ቦሩሲያ ዶርትሙንድ)
የቦሩሲያ ዶርትመንዱ ኮከብ ተደጋጋሚ የጉዳት ሪከርድ ያለበት ተጭዋች ነው። በቅርቡ እንኳን በደረሰበት ከበድ ያለ ጉዳት ሳቢያ ከአምስት ወር ያላነሰ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሮአል። ያም ሆኖ በርካታ ክለቦች በተለይ ከፕሪሚየር ሊጉ ተጫቹን የማስፈረም ፍላጎታቸውን ከመግለፅ አላገዳቸውም። የርገን ክሎፕ በዶርትመንድ እያሉ አሰልጥነውታል ፤ አሰናሎች በበኩላቸው አሌክሲስ ሳንቼዝ እና ሜሱት ኦዚል በክለቡ ቆዩም አልቆዩ የፊት መስመራቸውን ማጠናከር ቀዳሚ የክረምቱ ዝውውር እቅዳቸው አድርገውታል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Chelsea 9/2 – ቀዳሚዎቹ ተመራጮች
⚫ James Rodriguez (ሪያል ማድሪድ)
በ2014ቱ የብራዚል አለም ዋንጭም ላይ የውድድሩ ኮከብ ጎል አህቢ ሆኖ መጨረስ የቻለው ሃምስ ሮድሪጌዝ በወቅቱ ምርጥ ባለተሰጥዎ ተጭዋች መሆኑን ለአለም ህዝብ አሳይቶአል። ያም ሆኖ ወደ ሪያል ማድሪድ ከተዛወረ ወዲህ ዝውውሩ ተገቢ እንደነበር እስካሁን ማስመስከር አልቻለም። በዚነዲን ዚዳኑ ቡድን ውስጥ እስካሁን ድረስ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ያቃተው ሲሆን በባለፈው አመት የአውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ እንኳን ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ነበር።
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ያመራል የሚል ከፍተኛ ግምት አለ። ተጭዋቹም በኢንተር ሚላን በጥብቅ ቢፈለግም ከኦልትራፎርዱ ክለብ ጥያቄ ካልመጣለት በቀር በበርናባው መቆየት እንደሚፈልግ ተነግሮአል። እንደ Sky ዘገባ ከሆነ ኮሎምቢያዊው አጥቂን ዩናይትዶች እንዲያስፈርሙት ቀርቦላቸዋል። ለዝውውሩ ማድሪዶች እስከ £50m ሂሳብ ይፈልጋሉ ተብሏል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Manchester United odds 1/3 – ተመራጭ መዳረሻ
⚫ Inaki Williams (አትሌቲክ ቢልባዎ)
ለአትሌቲክ ቢልባዎ ጎል ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ጥቁሩ ተጭዋች ዊሊያምስ ካሁኑ የክለቡ ልዩ ምልክት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሃብትም ጭምር መሆን የቻለ ነው። ሊቨርፑሎች የ22 አመቱን ኮከብ ያዛውሩታል በሚል በተደጋጋሚ ግዜ ሲወራባቸው ቆይቷል። ያም ሆኖ የተጭዋቹ ወደ አንፊልድ የመዛወር ብርቱ ጥረት ካልታከለበት የአትሌቲክ ባስኩ ክለብ ተጭዋቾችን ከፈለጉ ያለመልቀቅ የዝውውር ፖሊሲአቸው ዝውውሩ ላይ ከፍተኛ እንቅፋት ሊሆን ይችላል።
የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :
Liverpool – ተመራጭ መዳረሻ
0 Comments
0 Shares