CONTE TO QUIT CHELSEA?

የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ክለቡ እስካሁን አለመንቀሳቀሱን ተከትሎ የተበሳጩ ሲሆን እንደ Sky Sport Italia ዘገባ ከሆነ ክለቡን ለመልቀቅ እያሰቡ ነው።

ኮንቴ ከዚህ በፊት ጁቬንቱስን የለቀቁት በዝውውር እንቅስቃሴ ባለመሳተፋቸው ሲሆን ቡድናቸው በቀጣዩ አመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ በቂ ጉዞ እንዲያደርግ አዳዲስ ተጭዋቾችን ለማዛወር ቢጠይቁም ቦርዱ ግን ድጋፍ የሰጣቸው አይመስልም።

የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትመንድ አለቃ ቶማስ ቱችል ኮንቴ ከለቀቁ በሚል እንደ አማራጭነት ለምትክነት ተይዘዋል።

⃣ JUVE REJECT ARSENAL CUADRADO BID

አርሰናሎች ለጁቬንቱሱ የክንፍ መስመር ተጭዋች ጁአን ኩአድራዶ ዝውውር የ£17 million ሂሳብ አቅርበው ውድቅ ተደረገባቸው ሲል The Sun ዘገበ።

አርሰን ቬንገር ያለ አሌክሲስ ሳንቼዝ ህይወትን በኤምሬትስ ለመግፋት የተሰናዱ ሲሆን ኮሎምቢያዊው ኢንተርናሽናል የቺሊያዊውን ቦታ ይሸፍንልኛል ብለው ያሰቡት ትክክለኛው ተጭዋች ነው።

ጁቬንቱሶች ተጭዋቹን ከቼልሲ ላይ በቋሚ የዝውውር ሂሳብ ያዛወሩት በክረምቱ ላይ ሲሆን ለመልቀቅ የሚገደዱት እስከ £30m ድረስ ለዝውውሩ ከቀረበላቸው ብቻ ነው ተብሏል።

⃣ NORTH LONDON BATTLE FOR KOVACIC

አርሰናል እና ቶተንሃሞች የሪያል ማድሪዱን አማካይ ማቲዎ ኮቫሲች ለማዛወር እየተፎካከሩ ነው ሲል Diario Gol አተተ።

ሁለቱም ክለቦች እስካሁን ድረስ ለክሮሺያዊው ኢንተርናሽናል ዝውውር ለሪያል ማድሪዶች ይፋዊ ጥያቄን አላቀረቡም። ሮማ ፣ ኤሲ ሚላን እና የቀድሞ ክለቡ ኢንተር ሚላኖች ፈላጊዎቹ ናቸው።

⃣ አልቫሮ ሞራታ ፣ ዶናሩማ እና ፔሪሲችን የተመለከቱ መረጃዎችም ስናይ

ማንቸስተር ዩናይትዶች ኢቫን ፔሪሲችን በሳምንታት ግዜ ውስጥ ያስፈርሙታል። ክለቡ ዝውውሩን ቶሎ ለማጠናቀቅ ግፊት እያደረገ ነው። ጆዜ ሞሪንዎ ወደ አሜሪካ ቱር ከመሄዳቸው በፊት ይዘውት መጓዝ ይፈልጋሉ። (dailymail)

በአልቫሮ ሞራታ ዝውውር ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ እና በሪያል ማድሪድ መሃከል ፊት ለፊት ድርድር ማድረግ የተጀመረው ዛሬ ነው። ዝውውሩ የፊታችን ማክሰኞ አሊያም እሮብ ሊጠናቀቅ እና ይፋ ሊሆን ይችላል። [cope]

አልቫሮ ሞራታ በማንቸስተር ዩናይትድ የአራት አመት ኮንትራት ለመፈረም የተስማማ ሲሆን አመታዊ የ€12m ሂሳብ ደሞዝ ያገኛል። ባጠቃላይ በኮንትራቱ የ€48m ሂሳብ በደሞዝ መልክ ኪሱ ይከታል።
(Sky Sports Italia)

ሪያል ማድሪዶች ሞራታን ለማንቸስተር ዩናይትድ የሚለቁት እስከ €74m ሂሳብ ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ብቻ ነው። (AS)

ሚላኖች ዶናሩማን ለሪያል ማድሪድ ለመሸጥ የተሰናዱ ሲሆን ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግብ ጠባቂውን በነፃ ዝውውር ወደ ማን.ዩናይትድ እንዲሸኘው አይፈልጉም። (Mediaset Premium)

ኤሲ ሚላኖች የዶናሩማን የ4ሚ.ዩ ሂሳብ ደሞዝ ኮንትራት ለማሻሻል ፍቃደኛ ሆነው ለድርድር ተቀምጠው የነበረ ቢሆንም ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግን ሙሉ ለሙሉ ለድርድር መቀመጡን አልፈለገም። ውሉን የማደስም ምንም አይነት ፍላጎት የለውም።
(Di Marzio)

ሪያል ማድሪዶች ይሄንን አጋጣሚ በመጠቀም ለዶናሩማ ሚላኖች ካቀረቡለት በ2ሚ.ዩ የሚልቅ የ€6m አመታዊ ደሞዝ አቅርበውለታል። የረጅም አመታት ኮንትራትም ሰጥተውታል። ዝውውሩን የሚጨርሱት ይመስላል። ይሄ ከሆነ ደግሞ ዴቪድ ደ ሂያን ለረጅም አመታት በማንቸስተር ዩናይትድ እንዲቆይ ያደርገዋል ተብሏል። (AS)

Mourinho is not interested in Monaco midfielder Fabinho. He will not join #mufc this summer.

ሞሪንዎ ፋቢንዎን ከሞናኮ የማስፈረም ፍላጎታቸውን ሰርዘውታል። በዚህ የዝውውር መስኮት ማን.ዩናይትድን አይቀላቀልም። [bbc]

It has been suggested that Mourinho wants to sign another centre-back.

በምትኩ ሞሪንዎ አንድ ሌላ ተጨማሪ ተከላካይ ማዛወር ይፈልጋሉ። [bbc]

Manchester United met with Inter Milan last week. Inter want £44m for Ivan Perisic. Manchester United value him at £30m.

ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፈው ሳምንት ላይ ከኢንተር ሚላን ጋር ተገናኝተው በፔሬሲች ዝውውር ላይ ንግግር አድርገው ነበር። ኢንተሮች ለዝውውሩ £44m ይፈልጋሉ። ዩናይትዶች ግን ከ£30m በላይ መክፈል አይፈልጉም። [BBC]

EXCLUSIVE: Mohamed Salah to Liverpool deal is edging closer. Roma have to sell someone to meet FFP rules by July 1st.

ሙሃመድ ሳላህ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ከጫፍ ደረሰ። ሮማዎች የፊፋን ህግ ለማክበር ሲሉ ቢያንስ አንድ ተጭዋች በጁላይ 1 መሸጥ ግዴታቸው ይሆናል።

Karanka: “Morata can fit anywhere. He has everything. Juve spell was good for him to mature. For Premier League he’s a spectacular player”

ካራንካ፦ “ሞራታ በየትኛውም ሊግ ስኬታማ መሆን ይችላል። በጁቬንቱስ የውሰት ግዜ ውል ማሳለፉ አሁን ላይ እንዲበስል ረድቶታል። ለፕሪሚየር ሊጉ የሚመጥን ድንቅ ፈራሚ ይሆናል”

Sources close to Monaco tell us club still wants to keep Kylian Mbappe and extend his contract after rejecting bids. #SSNHQ

ለሞናኮ ቅርብ የሆነ ምንጭ እንደተነገረን ከሆነ አርሰናሎች ለኬይላን ምባፔ ዝውውር ኦሊቨር ዥሩድን ከገንዘብ ጋር ለማቅረብ ተሰናድተዋል።

#Arsenal plot second bid to sign Kylian Mbappe with Olivier Giroud as makeweight | by @JamesOlley

ሞናኮዎች አሁንም ኬይላን ምባፔን በክለቡ ማቆየት ይፈልጋሉ። ከዚህ በፊት የቀረቡ የዝውውር ሂሳቦችን ካጣጣሉ በኃላ አዲስ ኮንትራት ሊሰጡት እየጣሩ ነው።

Kylian Mbappé & his parents will meet with Monaco Vice President Vasilyev for talks about his future. (L’Équipe)

Arsenal are keen on Kovacic but face strong competition from Spurs, AC/Inter Milan and Roma. diariogol.

አርሰናሎች ኮቫሲችን ለማዛወር ጠንካራ ፍላጎት አሳድረዋል። ሆኖም ለዝውውሩ ከቶተንሃም ፣ ኤሲ ሚላን እና ኢንተር እንዲሁም ሮማ ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።

Kicker | Douglas Costa has agreed terms with Juventus since Tuesday. Still no agreement between clubs. Juve offered €40m. Bayern want €50m.

ዳግላስ ኮስታ በግሉ ከጁቬንቱሶች ጋር ማክሰኞ ለት ከስምምነት ላይ ደርሷል። በሁለቱ ክለቦች መሃከል ግን እስካሁን ስምምነት ላይ አልተደረሰም። ጁቬንቱሶች €40m አቅርበዋል። ባየር ሙኒኮች ግን €50m ይፈልጋሉ።
CONTE TO QUIT CHELSEA? የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ክለቡ እስካሁን አለመንቀሳቀሱን ተከትሎ የተበሳጩ ሲሆን እንደ Sky Sport Italia ዘገባ ከሆነ ክለቡን ለመልቀቅ እያሰቡ ነው። ኮንቴ ከዚህ በፊት ጁቬንቱስን የለቀቁት በዝውውር እንቅስቃሴ ባለመሳተፋቸው ሲሆን ቡድናቸው በቀጣዩ አመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ በቂ ጉዞ እንዲያደርግ አዳዲስ ተጭዋቾችን ለማዛወር ቢጠይቁም ቦርዱ ግን ድጋፍ የሰጣቸው አይመስልም። የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትመንድ አለቃ ቶማስ ቱችል ኮንቴ ከለቀቁ በሚል እንደ አማራጭነት ለምትክነት ተይዘዋል። ⃣ JUVE REJECT ARSENAL CUADRADO BID አርሰናሎች ለጁቬንቱሱ የክንፍ መስመር ተጭዋች ጁአን ኩአድራዶ ዝውውር የ£17 million ሂሳብ አቅርበው ውድቅ ተደረገባቸው ሲል The Sun ዘገበ። አርሰን ቬንገር ያለ አሌክሲስ ሳንቼዝ ህይወትን በኤምሬትስ ለመግፋት የተሰናዱ ሲሆን ኮሎምቢያዊው ኢንተርናሽናል የቺሊያዊውን ቦታ ይሸፍንልኛል ብለው ያሰቡት ትክክለኛው ተጭዋች ነው። ጁቬንቱሶች ተጭዋቹን ከቼልሲ ላይ በቋሚ የዝውውር ሂሳብ ያዛወሩት በክረምቱ ላይ ሲሆን ለመልቀቅ የሚገደዱት እስከ £30m ድረስ ለዝውውሩ ከቀረበላቸው ብቻ ነው ተብሏል። ⃣ NORTH LONDON BATTLE FOR KOVACIC አርሰናል እና ቶተንሃሞች የሪያል ማድሪዱን አማካይ ማቲዎ ኮቫሲች ለማዛወር እየተፎካከሩ ነው ሲል Diario Gol አተተ። ሁለቱም ክለቦች እስካሁን ድረስ ለክሮሺያዊው ኢንተርናሽናል ዝውውር ለሪያል ማድሪዶች ይፋዊ ጥያቄን አላቀረቡም። ሮማ ፣ ኤሲ ሚላን እና የቀድሞ ክለቡ ኢንተር ሚላኖች ፈላጊዎቹ ናቸው። ⃣ አልቫሮ ሞራታ ፣ ዶናሩማ እና ፔሪሲችን የተመለከቱ መረጃዎችም ስናይ ማንቸስተር ዩናይትዶች ኢቫን ፔሪሲችን በሳምንታት ግዜ ውስጥ ያስፈርሙታል። ክለቡ ዝውውሩን ቶሎ ለማጠናቀቅ ግፊት እያደረገ ነው። ጆዜ ሞሪንዎ ወደ አሜሪካ ቱር ከመሄዳቸው በፊት ይዘውት መጓዝ ይፈልጋሉ። (dailymail) በአልቫሮ ሞራታ ዝውውር ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ እና በሪያል ማድሪድ መሃከል ፊት ለፊት ድርድር ማድረግ የተጀመረው ዛሬ ነው። ዝውውሩ የፊታችን ማክሰኞ አሊያም እሮብ ሊጠናቀቅ እና ይፋ ሊሆን ይችላል። [cope] አልቫሮ ሞራታ በማንቸስተር ዩናይትድ የአራት አመት ኮንትራት ለመፈረም የተስማማ ሲሆን አመታዊ የ€12m ሂሳብ ደሞዝ ያገኛል። ባጠቃላይ በኮንትራቱ የ€48m ሂሳብ በደሞዝ መልክ ኪሱ ይከታል። (Sky Sports Italia) ሪያል ማድሪዶች ሞራታን ለማንቸስተር ዩናይትድ የሚለቁት እስከ €74m ሂሳብ ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ብቻ ነው። (AS) ሚላኖች ዶናሩማን ለሪያል ማድሪድ ለመሸጥ የተሰናዱ ሲሆን ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግብ ጠባቂውን በነፃ ዝውውር ወደ ማን.ዩናይትድ እንዲሸኘው አይፈልጉም። (Mediaset Premium) ኤሲ ሚላኖች የዶናሩማን የ4ሚ.ዩ ሂሳብ ደሞዝ ኮንትራት ለማሻሻል ፍቃደኛ ሆነው ለድርድር ተቀምጠው የነበረ ቢሆንም ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግን ሙሉ ለሙሉ ለድርድር መቀመጡን አልፈለገም። ውሉን የማደስም ምንም አይነት ፍላጎት የለውም። (Di Marzio) ሪያል ማድሪዶች ይሄንን አጋጣሚ በመጠቀም ለዶናሩማ ሚላኖች ካቀረቡለት በ2ሚ.ዩ የሚልቅ የ€6m አመታዊ ደሞዝ አቅርበውለታል። የረጅም አመታት ኮንትራትም ሰጥተውታል። ዝውውሩን የሚጨርሱት ይመስላል። ይሄ ከሆነ ደግሞ ዴቪድ ደ ሂያን ለረጅም አመታት በማንቸስተር ዩናይትድ እንዲቆይ ያደርገዋል ተብሏል። (AS) Mourinho is not interested in Monaco midfielder Fabinho. He will not join #mufc this summer. ሞሪንዎ ፋቢንዎን ከሞናኮ የማስፈረም ፍላጎታቸውን ሰርዘውታል። በዚህ የዝውውር መስኮት ማን.ዩናይትድን አይቀላቀልም። [bbc] It has been suggested that Mourinho wants to sign another centre-back. በምትኩ ሞሪንዎ አንድ ሌላ ተጨማሪ ተከላካይ ማዛወር ይፈልጋሉ። [bbc] Manchester United met with Inter Milan last week. Inter want £44m for Ivan Perisic. Manchester United value him at £30m. ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፈው ሳምንት ላይ ከኢንተር ሚላን ጋር ተገናኝተው በፔሬሲች ዝውውር ላይ ንግግር አድርገው ነበር። ኢንተሮች ለዝውውሩ £44m ይፈልጋሉ። ዩናይትዶች ግን ከ£30m በላይ መክፈል አይፈልጉም። [BBC] EXCLUSIVE: Mohamed Salah to Liverpool deal is edging closer. Roma have to sell someone to meet FFP rules by July 1st. ሙሃመድ ሳላህ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ከጫፍ ደረሰ። ሮማዎች የፊፋን ህግ ለማክበር ሲሉ ቢያንስ አንድ ተጭዋች በጁላይ 1 መሸጥ ግዴታቸው ይሆናል። Karanka: “Morata can fit anywhere. He has everything. Juve spell was good for him to mature. For Premier League he’s a spectacular player” ካራንካ፦ “ሞራታ በየትኛውም ሊግ ስኬታማ መሆን ይችላል። በጁቬንቱስ የውሰት ግዜ ውል ማሳለፉ አሁን ላይ እንዲበስል ረድቶታል። ለፕሪሚየር ሊጉ የሚመጥን ድንቅ ፈራሚ ይሆናል” Sources close to Monaco tell us club still wants to keep Kylian Mbappe and extend his contract after rejecting bids. #SSNHQ ለሞናኮ ቅርብ የሆነ ምንጭ እንደተነገረን ከሆነ አርሰናሎች ለኬይላን ምባፔ ዝውውር ኦሊቨር ዥሩድን ከገንዘብ ጋር ለማቅረብ ተሰናድተዋል። #Arsenal plot second bid to sign Kylian Mbappe with Olivier Giroud as makeweight | ✍️ by @JamesOlley ሞናኮዎች አሁንም ኬይላን ምባፔን በክለቡ ማቆየት ይፈልጋሉ። ከዚህ በፊት የቀረቡ የዝውውር ሂሳቦችን ካጣጣሉ በኃላ አዲስ ኮንትራት ሊሰጡት እየጣሩ ነው። Kylian Mbappé & his parents will meet with Monaco Vice President Vasilyev for talks about his future. (L’Équipe) Arsenal are keen on Kovacic but face strong competition from Spurs, AC/Inter Milan and Roma. diariogol. አርሰናሎች ኮቫሲችን ለማዛወር ጠንካራ ፍላጎት አሳድረዋል። ሆኖም ለዝውውሩ ከቶተንሃም ፣ ኤሲ ሚላን እና ኢንተር እንዲሁም ሮማ ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። Kicker | Douglas Costa has agreed terms with Juventus since Tuesday. Still no agreement between clubs. Juve offered €40m. Bayern want €50m. ዳግላስ ኮስታ በግሉ ከጁቬንቱሶች ጋር ማክሰኞ ለት ከስምምነት ላይ ደርሷል። በሁለቱ ክለቦች መሃከል ግን እስካሁን ስምምነት ላይ አልተደረሰም። ጁቬንቱሶች €40m አቅርበዋል። ባየር ሙኒኮች ግን €50m ይፈልጋሉ።
0 Comments 0 Shares