ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው።


ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ መሆኑን የስደት እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ።


በሁለቱ የስደተኞች መጠለያዎች በሕይወትም ሆነ በንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂው ህወሓት ነው ሲሉ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ገለፁ።


ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡






 

ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው። ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ መሆኑን የስደት እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። በሁለቱ የስደተኞች መጠለያዎች በሕይወትም ሆነ በንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂው ህወሓት ነው ሲሉ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ገለፁ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡  
AMHARIC.VOANEWS.COM
የኤርትራዊያን ስደተኞች መጣለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው
ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው። ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ መሆኑን የስደት እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። በሁለቱ የስደተኞች መጠለያዎች በሕይወትም ሆነ በንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂው ህወሓት ነው ሲሉ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ገለፁ። ዝርዝሩን ከተያያዘው...
0 Comments 0 Shares