የቅጥር ማስታወቂያ

ባህር ዳር፡የካቲት 20/2009 ዓ/ም(አብመድ)የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች በአሟሉና በታሳቢ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

1/የሥራ መደቡ መጠሪያ-የማስታወቂያ ስምሪት ስርጭትና ቁጥጥር ባለሙያ

ደረጃ--IX

የመ/መ/ቁጥር--መብ-654

ደመወዝ--2999

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት

ብዛት--1

የስራ ሂደት--

የፕሮሞሽንና ገበያ ልማት ዳይሬክቶሬት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---የመጀመሪያ ዲግሪና 1 ዓመት አግባብ

የስራ ልምድ ያለው/ላት



-የማስተርስ ዲግሪና 0 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት--ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣

ማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት፣

ሴልስ ማን ሽፕ፣

ሴልስናሳፕላይስ ማኔጅመንት፣

ማርኬቲንግ፣

ኢኮኖሚክስ፣

ቢዝነስ ማኔጅመንት

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ--ሴልስ ማን ሽፕ ባለሙያነት፣

የገበያ ጥናት ባለሙያ፣

የገበያ ልማት ሽያጭ ስፖነሰር ሽፕ ኤክስፐርትነት የሰራ/ች

2//የሥራ መደቡ መጠሪያ--የስልጠናና ፕሮጀክት ዝግጅት ከፍተኛ ኤክስፐርት



ደረጃ--XIV



የመ/መ/ቁጥር--መብ-177



ደመወዝ--5585

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት



ብዛት-1

የስራ ሂደት--

--ሚዲያ ልማትና እቅድ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ላት



-የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት-- ጆርናሊዝምናኮሙዩኒኬሽን፣ጆርናሊዝም፣ ብሮድካስቲንግ ጆርናሊዝም ፣ ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/፣ ቋንቋ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ /



ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ--በጋዜጠኝነት፣ በሪፖርተርነት፣ በአርታኢነት ወይም በኤዲተርነት፣ በዜና ወይም በፕሮግራም አዘጋጅነት፣ የፕሬስ ስራዎች ዜናና ፕሮግራሞች አዘጋጅ፣ የመንግስት ኢንፎርሜሽን ባለሙያና ሂደት መሪ/አዘጋጅ/፣ የሚዲያ ሞኒተሪንግ ጥናት ምርምርና ባለሙያ፣ የሬዲዮ ፕሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት መሪ/ አዘጋጅ/፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት መሪ/አዘጋጅ፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት መሪ/ አዘጋጅ/ ፣ የትምህርታዊ ፕሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት መሪ/ አዘጋጅ/፣ የጋዜጣ መጣጥፍ ዝግጅት ዋና የስራ ሂደት መሪ፣ የኤፍ ኤም ዜናና ፕሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት መሪ/አዘጋጅ/፣ የስልጠናና ፕሮግራሞች ማሻሻያ ዋና የስራ ሂደት መሪ/አዘጋጅ/፣ እና በማስታወቂያው በተጠቀሱት የትምህርት ዝግጅቶች በኮሌጆች ወይም በዩኒቨርሲቲዎች በማስተማር የተገኘ የስራ ልምድ ያለው/ላት









3/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ሪፖርተር 1



ደረጃ--IX

IX





የመ/መ/ቁጥር--መብ-236

መብ-237

ደመወዝ--2603

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት

ብዛት-2

የስራ ሂደት--የአማራ ሬዲዮ ዜናና ፕሮ/ ዋና የስራ ሂደት

- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

Coumulatev GpA

- ለሴት- 2.2 ያላት

- ለወንድ 2.4 ያለው



የትምህርት ዝግጅት-- ጆርናሊዝምናኮሙዩኒኬሽን፣ጆርናሊዝም፣ ብሮድካስቲንግ ጆርናሊዝም ፣ፕሪንቲንግ ጆርናሊዝም ፣ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/፣ ቋንቋ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ- በታሳቢ ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ በፊት በመንግስት መ/ቤት ተቀጥሮ የነበረና የለቀቀ ወይም አመሁን ስራ ያለው አይወዳደሩም





4/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ሪፖርተር 1



ደረጃ-- X

IX



የመ/መ/ቁጥር--መብ-47

መብ-49

መብ-116

ደመወዝ--2603

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት



ብዛት-3



የስራ ሂደት--አማራ ቴሌቪዥን ዜናና ፕሮ/ ዋና የስራ ሂደት

- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

Coumulatev GpA

- ለሴት- 2.2 ያላት

- ለወንድ 2.4 ያለው



የትምህርት ዝግጅት-- ጆርናሊዝምናኮሙዩኒኬሽን፣ጆርናሊዝም፣ ብሮድካስቲንግ ጆርናሊዝም ፣ፕሪንቲንግ ጆርናሊዝም ፣ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/፣ ቋንቋ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-በታሳቢ ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ በፊት በመንግስት መ/ቤት ተቀጥሮ የነበረና የለቀቀ ወይም አመሁን ስራ ያለው አይወዳደሩም



5/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ሪፖርተር 1



ደረጃ--XI

XI

IX

XI

IX



የመ/መ/ቁጥር--መብ-295

መብ-296

መብ-300

መብ-319

መብ-325



ደመወዝ--2603

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት



ብዛት-5

የስራ ሂደት--የኤፍ ኤም ባ/ዳር ዜናና ፕሮ/ዋና የስራ ሂደት

- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

Coumulatev GpA

- ለሴት- 2.2 ያላት

- ለወንድ 2.4 ያለው





የትምህርት ዝግጅት-- ጆርናሊዝምናኮሙዩኒኬሽን፣ጆርናሊዝም፣ ብሮድካስቲንግ ጆርናሊዝም ፣ፕሪንቲንግ ጆርናሊዝም ፣ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/፣ ቋንቋ /በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ/

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-በታሳቢ ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ በፊት በመንግስት መ/ቤት ተቀጥሮ የነበረና የለቀቀ ወይም አመሁን ስራ ያለው አይወዳደሩም





6/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ቴክኒሻን1



/የሬዲዮ ቀረጻና ስርጭት ክፍል/



ደረጃ--VIII



የመ/መ/ቁጥር--መብ-583

ደመወዝ--2603

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት



ብዛት-1

የስራ ሂደት--የፕሮዳክሽንና ስርጭት ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ----በ2 ዓመት ት/ት የተገኘ ዲኘሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

-በ3 ዓመት ት/ት የተገኘ ከፍተኛ ዲኘሎማ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

-የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት-- በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ/ፖወር እና ኮንትሮል፣ ኮሙኒኬሽንና ኤሌክትሮኑክስ ፣ኮምፒዮተር ኢንጅነሪንግ/፣ በኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪግ ኮሙኒኬሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ/ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጅ፣ ሐርድ ዌር ኢንጀነሪንግ፣ኤሌክትሮኒክስ ኢንጀነሪንግ፣ ብሮድ ካስት ኢንጀነሪንግ፤ሙዩዚካል ቴክኒካል ፕሮዳክሽን ፤ኢንስትሩመንት ፕሌይንግ፤ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽንስ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፤ ኤሌክትሪካል /ኤሌክትሮኒክስ ኢኩዩፒመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት ፤ኢንተርሚዴት ኤሌክትሮኒክስ ኮሙኒኬሽን ኤንድ መልቲሚዲያ ኢኩዩፒመንት ሰርቪሲንግ ፤ቤዚክ ኤሌክትሮኒክስ ኮሙኒኬሽን

ኤንድ መልቲሚዲያ ኢኩዩፒመንት ሰርቪሲንግ

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-ለተራ ቁጥር 6 የስራ ልምድ

· የድምፅ መሳሪያዎች ባለሙያነት፣

· በሬዲዮ ስርጭት ባለሙያነት፣

· በረዳት ካሜራ ባለሙያነት፣

· በቴሌቪዥን እና በሬዲዮስቱዲዮና ማሰራጫ ጣቢያዎች ላይ የሰራ

· በተለያዩ ሚዲየሞች በቴኒሽያንነት የሠራ/ራች፡፡





7/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ቴክኒሻን 2

/ለዘጌ አራራት የስራ ቦታ የኤፍ ኤም ባ/ዳር ትራንስሚተር የስራ ቦታ ዘጌ አራራት/





ደረጃ--IX

IX





የመ/መ/ቁጥር--መብ-615

መብ-617

ደመወዝ--በታሳቢ

-ዲግሪ-2603





-ከ/ዲፕሎማ 2023



-ዲፕሎማ 1720



ጥቅማ ጥቅም--

ብዛት- 2

የስራ ሂደት--የብሮድካስት ኢንጅነሪንግ ዳይሬክቶሬት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---በታሳቢ ከዲግሪ እስከ ዲፕሎማ ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት--

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ/ፖወር እና ኮንትሮል፣ ኮሙኒኬሽንና ኤሌክትሮኑክስ ፣ኮምፒዮተር ኢንጅነሪንግ/፣ በኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪግ ኮሙኒኬሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ/ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጅ፣ ሐርድ ዌር ኢንጀነሪንግ፣ኤሌክትሮኒክስ ኢንጀነሪንግ፣ ብሮድ ካስት ኢንጀነሪንግ፤ሙዩዚካል ቴክኒካል ፕሮዳክሽን ፤ኢንስትሩመንት ፕሌይንግ፤ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽንስ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፤ ኤሌክትሪካል /ኤሌክትሮኒክስ ኢኩዩፒመንት ሰርቪሲንግ ማኔጅመንት ፤ኢንተርሚዴት ኤሌክትሮኒክስ ኮሙኒኬሽን ኤንድ መልቲሚዲያ ኢኩዩፒመንት ሰርቪሲንግ ፤ቤዚክ ኤሌክትሮኒክስ ኮሙኒኬሽን

ኤንድ መልቲሚዲያ ኢኩዩፒመንት ሰርቪሲንግ





-ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድለተራ ቁጥር 6 የስራ ልምድ

· የድምፅ መሳሪያዎች ባለሙያነት፣

· በሬዲዮ ስርጭት ባለሙያነት፣

· በረዳት ካሜራ ባለሙያነት፣

· በቴሌቪዥን እና በሬዲዮስቱዲዮና ማሰራጫ ጣቢያዎች ላይ የሰራ

በተለያዩ ሚዲየሞች በቴኒሽያንነት



8/የሥራ መደቡ መጠሪያ ---ቴክኒሻን 2



/ የፓወር ሲስተም እና ኤይር ኮንድሽን ክፍል/



ደረጃ--IX





የመ/መ/ቁጥር--

መብ-887



ደመወዝ--በታሳቢ

ዲግረ- 2603

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት

ብዛት-1



የስራ ሂደት--የብሮድካስትኢንጅነሪንግዳይሬክቶሬት



ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---የመጀመሪያ ዲግሪ በታሳቢ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት--

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-



9/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ሲስተምናዳታቤዝአድሚኒስትሬተር





ደረጃ--XII





የመ/መ/ቁጥር--መብ-630

ደመወዝ--በታሳቢ



ዲግሪ-2603

ጥቅማ ጥቅም--የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት



ብዛት-1



የስራ ሂደት--የአይ. ሲ. ቲ. ልማትቡድን



ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---

የመጀመሪያ ዲግሪ በታሳቢ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት-- ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ፣ኤሌክተሪካል ኢንጅነሪንግ/ፖወር እና ኮንተሮል፣ኮሙኒኬሽንና ኤሌክተሮኒክስ፣ኮምፒዩተር አንጅነሪንግ/፣ሃርድ ዌር ኢንጅነሪንግ፣አይሲቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ሃርድ ዌርና ኔት ወርኪንግ ሰርቪሲንግ፣ዌብ መልቲ ሚዲያ ዲዛይኒንግና ዲቨሎፕመንት፣ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፣

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-





10/የሥራ መደቡ መጠሪያ-ኮምፒተርቴክኒሻI /ኮምፒተርኦፊሰር/







ደረጃ--

IX





የመ/መ/ቁጥር--መብ-625

ደመወዝ--

በታሳቢ



2603

ጥቅማ ጥቅም--

የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት



ብዛት-

1

የስራ ሂደት-- የአይ. ሲ. ቲ. ልማትቡድን



ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ---

የመጀመሪያ ዲግሪ በታሳቢ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

የትምህርት ዝግጅት-- ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ፣ኤሌክተሪካል ኢንጅነሪንግ/ፖወር እና ኮንተሮል፣ኮሙኒኬሽንና ኤሌክተሮኒክስ፣ኮምፒዩተር አንጅነሪንግ/፣ሃርድ ዌር ኢንጅነሪንግ፣አይሲቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ሃርድ ዌርና ኔት ወርኪንግ ሰርቪሲንግ፣ዌብ መልቲ ሚዲያ ዲዛይኒንግና ዲቨሎፕመንት፣ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፣አይሲቲ ሳፖርት ሰርቪሲንግ

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ-



ማሳሰቢያ የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ በ20/06/09 አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

· አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

· አመልካቾች በእምነት ማጉዳል በማጭበርበር ወይም በስርቆት ወንጀል ተከሰው ስልጣን ባለው አካል ተፈርዶባቸው የመቀጠር መብታቸውን እንዲጠቀሙ ስልጣን ያለው ፍርድ ቤት የወሰነበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

· አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛም ደባል ሱስ የጸዳ/ዳች/፣ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/

· በተራ ቁጥር 2 ስራ መደብ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ የማሰልጠን፣ በቀላሉ ነገሮችን ተረድቶ የማስገንዘብ ችሎታ እንዲሁም ፕሮጀክቶችን የመቅረጽ እውቀት ክህሎትና ችሎታ ያለው መሆን አለበት፡፡

· ዋስትና በሚያስፈልጉ የስራ መደቦች ተወዳድሮ ያለፈ በቂ የስራ ዋስ/ ተያዥ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

· በሁሉም የታሳቢ ቅጥር የስራ መደቦች በዜሮ ስራ ልምድ ሲሆንከዚህ በፊት በመንግስት መ/ቤት ተቀጥሮ የነበረና የለቀቀ ወይም አመሁን ስራ ያለው አይወዳደሩም ተወዳድሮና አልፎ ከተገኘም ቅጥሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

· የሙያ ብቃት በሚያስፈልጋቸው የት/ት ዝግጀት የብቃት ማረጋገጫ በማስታወቂያው በተጠየቀው የት/ት ደረጃ ልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

· የሙያ ብቃት ምዘና ያልተጀመረባቸው የትምህርት መስኮች ከሚመለከተው ተቋም ማስረጃ ካቀረቡ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

· በግል ለተሰራባቸው የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባኋል፡፡

· የምዝገ ቦታ በድርጅቱ የሰው ኃ/ል/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 ይሆናል፡፡ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

ባህር ዳር
Like
3
0 Comments 0 Shares