በተለያዩ ምክንያቶች ከትውልድ መንደራቸው ወጥተው በየመን የሚገኙ ዜጎች የሚደርስልን ጠፍቶ በጦርነት መካከል እየተሰቃየን ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አብዛኞቹ ሰንዓ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ቢሆንም አሁን ግን በጦርነቱ ምክንያት ወደ ተለያዩ የገጠር አካባቢዎች እየተሰደዱ እንደሆነ እና መፍትሄም እንዳጡ ይናገራሉ።

WWW.BBC.COM
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በየመን የሚደርስልን አጣን እያሉ ነው
በተለያዩ ምክንያቶች ከትውልድ መንደራቸው ወጥተው በየመን የሚገኙ ዜጎች የሚደርስልን ጠፍቶ በጦርነት መካከል እየተሰቃየን ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አብዛኞቹ ሰንዓ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ቢሆንም አሁን ግን በጦርነቱ ምክንያት ወደ ተለያዩ የገጠር አካባቢዎች እየተሰደዱ እንደሆነ እና መፍትሄም እንዳጡ ይናገራሉ።
0 Comments 0 Shares