News.et - Ethiopian News
News.et - Ethiopian News
News.et brings you the latest and breaking news and information in Ethiopia. Amharic has widely used language in Ethiopia. በኢትዮጵያና በመላው አለም የሚከሰቱና አንኳር የምንላቸውን ዜናዎች ወደ እርስዎ እንዲደርስ news.et ተመራጭ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። ሰበር ዜናዎችን ሲፈልጉ በኒውስ ኢቲ ወዲያውኑ ያገኛሉ። ኢትዮጵያ እንዴት ዋለች ካሉም news.et ምርጫዎ ይሁን
  • 4532 people like this
  • 5188 Posts
  • 3 Photos
  • 0 Reviews
  • Ethiopian Mobile App
Search
Recent Updates
  • ጽዮን ማርያም በዛሬው ቀን!! (ጥበቡ በለጠ) ትዝ አለችኝ። አመታዊ ክብረ በአሏ። ደግሞ ግራ ይገባኛል። እውነት ወያኔ ከዚያ አካባቢ የወጣ ነው? አገር እያፈረሰ የሚደሰት ሐይል ዕውን ከዚያ የወጣ ነው? ግራ ግብት ይላል። ምን አይነት ምክንያት ይሰጠው ይሆን? ከሰይጣን በላይ የሆነ ድርጊቱን ሳስብ ዕውን ከዚያ አካባቢ የወጣ ነው? ለመሆኑ ቀሳውስቱ የት ናቸው? የሐይማኖት መሪዎቹ የት ገቡ? እንዴት […]
    ጽዮን ማርያም በዛሬው ቀን!! (ጥበቡ በለጠ) ትዝ አለችኝ። አመታዊ ክብረ በአሏ። ደግሞ ግራ ይገባኛል። እውነት ወያኔ ከዚያ አካባቢ የወጣ ነው? አገር እያፈረሰ የሚደሰት ሐይል ዕውን ከዚያ የወጣ ነው? ግራ ግብት ይላል። ምን አይነት ምክንያት ይሰጠው ይሆን? ከሰይጣን በላይ የሆነ ድርጊቱን ሳስብ ዕውን ከዚያ አካባቢ የወጣ ነው? ለመሆኑ ቀሳውስቱ የት ናቸው? የሐይማኖት መሪዎቹ የት ገቡ? እንዴት […]
    ጽዮን ማርያም በዛሬው ቀን!!
    0 Comments 0 Shares
  • “ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው” ~ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢትዮጵያን ሸጠው ለማትረፍ የሚጥሩ ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው፤ የኢትዮጵያ ክብርና ሉአላዊነት በቆራጥ ልጆቿ ተከብሮ ለዘልአለም ይኖራል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። አሸባሪው ሕወሃት ሲፈጠርም ኢትዮጵያዊነትን በማክሰም የተበታተነች አገር በመፍጠር ሃብቷን የመቀራመት እቅድ ይዞ ነበር የተነሳው። በ1968 ዓ.ም እውን […]
    “ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው” ~ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢትዮጵያን ሸጠው ለማትረፍ የሚጥሩ ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው፤ የኢትዮጵያ ክብርና ሉአላዊነት በቆራጥ ልጆቿ ተከብሮ ለዘልአለም ይኖራል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። አሸባሪው ሕወሃት ሲፈጠርም ኢትዮጵያዊነትን በማክሰም የተበታተነች አገር በመፍጠር ሃብቷን የመቀራመት እቅድ ይዞ ነበር የተነሳው። በ1968 ዓ.ም እውን […]
    “ባንዳዎች ሁሌም ተሸናፊዎች ናቸው”
    0 Comments 0 Shares
  • የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳደር ሺመልስ አብዲሳ ያስተላለፉት መልዕክት፣ የተከበርከው የኦሮሞ ህዝብ፣ የተከበራችሁ ቄሮ እና ቀሬ፣ የተከበራችሁ ጀግኖችና የጀግኖች ቤተሰቦች ከሁሉ አስቀድሜ ከጥንት እስከ ዛሬ በደምና አጥንታቸው ነጻነቷ የተከበረ ሀገር ላቆዩልን ጀግኖች የምሰጠው ክብር ከፍተኛ መሆኑን መግለጽ እፈልጋለው፡፡ በተለይም 27 አመታት የኦሮሞን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ሲጮቅን የነበረዉን አሸባሪዉን የህወኀት ቡድን ከነስሩ ለመንቀል ከሌሎች ወንድሞቻቸው […]
    የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳደር ሺመልስ አብዲሳ ያስተላለፉት መልዕክት፣ የተከበርከው የኦሮሞ ህዝብ፣ የተከበራችሁ ቄሮ እና ቀሬ፣ የተከበራችሁ ጀግኖችና የጀግኖች ቤተሰቦች ከሁሉ አስቀድሜ ከጥንት እስከ ዛሬ በደምና አጥንታቸው ነጻነቷ የተከበረ ሀገር ላቆዩልን ጀግኖች የምሰጠው ክብር ከፍተኛ መሆኑን መግለጽ እፈልጋለው፡፡ በተለይም 27 አመታት የኦሮሞን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ሲጮቅን የነበረዉን አሸባሪዉን የህወኀት ቡድን ከነስሩ ለመንቀል ከሌሎች ወንድሞቻቸው […]
    የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳደር ሺመልስ አብዲሳ ያስተላለፉት መልዕክት፣
    0 Comments 0 Shares
  • አርበኛ የምታከብር ከተማ እራሷ አርበኛ ናት፡፡ ስለ ፋኖ አጋየ ቤት ሽልማት-ጎንደር ሆይ እናመሰግንሻለን! (ሄኖክ ስዩም ~ድሬቲዩብ) አርበኛ እወዳለሁ፤ በተለይ እንደ አጋዬ ያለ፡፡ በፍቅር ሲመጡ ባሪያ፡፡ ለወደደው ፈሪ መሳይ፡፡ በሀገር ከመጡበት ደግሞ ብቻውን ታሪክ፡፡ እሱ ስሜን ነው፡፡ ግን ታሪክ ደግሟል፤ የገረሱ ዱኪን፣ የአያሌው ብሩን፣ የባልቻ ሳፎን፣ የገበየሁ ጎራውን፣ የአበበ አረጋይን ታሪክ ደግሟል፡፡ እነሱ ስሙን የሚነግዱበት አሉላ […]
    አርበኛ የምታከብር ከተማ እራሷ አርበኛ ናት፡፡ ስለ ፋኖ አጋየ ቤት ሽልማት-ጎንደር ሆይ እናመሰግንሻለን! (ሄኖክ ስዩም ~ድሬቲዩብ) አርበኛ እወዳለሁ፤ በተለይ እንደ አጋዬ ያለ፡፡ በፍቅር ሲመጡ ባሪያ፡፡ ለወደደው ፈሪ መሳይ፡፡ በሀገር ከመጡበት ደግሞ ብቻውን ታሪክ፡፡ እሱ ስሜን ነው፡፡ ግን ታሪክ ደግሟል፤ የገረሱ ዱኪን፣ የአያሌው ብሩን፣ የባልቻ ሳፎን፣ የገበየሁ ጎራውን፣ የአበበ አረጋይን ታሪክ ደግሟል፡፡ እነሱ ስሙን የሚነግዱበት አሉላ […]
    አርበኛ የምታከብር ከተማ እራሷ አርበኛ ናት፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የኃያላኑ አዲሱ  የፍልሚያ ግንባር ….   (እስክንድር ከበደ – ድሬ ቲዩብ ) በአንድ ወቅት አውሮፓውያን ” ጭለማዋ አህጉር ” የሚሏት አህጉር ናት፡፡ አፍሪካን  በቅኝ ግዛት ዘመን ባብዛኛው  ብሪታኒያና ፈረንሳይ ተቃርጠው በዛብዘዋታል፡፡ሁለቱ ኃያላን ለጥሬ እቃዎችን፣ለባሪያ ንግድና ጂኦፖለቲካዊ ተጽኖ  የሚፎካከሩባት አህጉር ነበረች፡፡ዓለም  ለአንድ ክፍለዘመን ያህል ዘንግቷት ቆይቷል፡፡  አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን  ከቅኝ ግዛት ጋር ባብዛኛው  የሚመሳሰል  የኃያላን ፉክክር  እያስተናገደች  […]
    የኃያላኑ አዲሱ  የፍልሚያ ግንባር ….   (እስክንድር ከበደ – ድሬ ቲዩብ ) በአንድ ወቅት አውሮፓውያን ” ጭለማዋ አህጉር ” የሚሏት አህጉር ናት፡፡ አፍሪካን  በቅኝ ግዛት ዘመን ባብዛኛው  ብሪታኒያና ፈረንሳይ ተቃርጠው በዛብዘዋታል፡፡ሁለቱ ኃያላን ለጥሬ እቃዎችን፣ለባሪያ ንግድና ጂኦፖለቲካዊ ተጽኖ  የሚፎካከሩባት አህጉር ነበረች፡፡ዓለም  ለአንድ ክፍለዘመን ያህል ዘንግቷት ቆይቷል፡፡  አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን  ከቅኝ ግዛት ጋር ባብዛኛው  የሚመሳሰል  የኃያላን ፉክክር  እያስተናገደች  […]
    የኃያላኑ አዲሱ  የፍልሚያ ግንባር ….
    0 Comments 0 Shares
  • ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በአፋር ግንባር (አሳዬ ደርቤ ለድሬ ቲዩብ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠላትን አሻግረው የሚመለከቱበትን ባይናኩላር ከአንገቴ ላይ አንጠልጥዬ ከጎናቸው ተሰልፌያለሁ፡፡  ወሳኙን ትዕዛዝ አስተላልፈው የተከበበውን የባንዳ ሠራዊት ወደ መቀመቅ ከማውረዳቸው በፊትም ‹‹የሞት ቀጠና ውስጥ ካስገባኸው ሠራዊትህ ጋር በጓንት የተሸፈነ እጅህን ትሰጣለህ ወይስ አትሰጥም?›› የሚል መልዕክት ለደብረ ጽዮን የላኩት ጠቅላይ ሚኒስትር ‹‹እጄን ቀርቶ ጓንቴን አልሰጥህም›› የሚል መልስ […]
    ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በአፋር ግንባር (አሳዬ ደርቤ ለድሬ ቲዩብ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠላትን አሻግረው የሚመለከቱበትን ባይናኩላር ከአንገቴ ላይ አንጠልጥዬ ከጎናቸው ተሰልፌያለሁ፡፡  ወሳኙን ትዕዛዝ አስተላልፈው የተከበበውን የባንዳ ሠራዊት ወደ መቀመቅ ከማውረዳቸው በፊትም ‹‹የሞት ቀጠና ውስጥ ካስገባኸው ሠራዊትህ ጋር በጓንት የተሸፈነ እጅህን ትሰጣለህ ወይስ አትሰጥም?›› የሚል መልዕክት ለደብረ ጽዮን የላኩት ጠቅላይ ሚኒስትር ‹‹እጄን ቀርቶ ጓንቴን አልሰጥህም›› የሚል መልስ […]
    ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በአፋር ግንባር
    0 Comments 0 Shares
  • ሀገር አፍራሹ ጭፍራ-ጭፍራ ላይ ዋጋውን አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን እየታደጉ ነው! (ስናፍቅሽ አዲስ ~ ድሬቲዩብ) ምን እንደሚፈልግ እንኳን ሌላው ራሱ የማያውቀው ወራሪ በየደረሰበት ግፍ እየፈጸመ፤ ሆዳም ቀጥሮ ሀገር እያፈረሰ፣ የድል ጫፍ ነኝ ባለ ማግስት ሀገር በጋራ ሆ ብሎ ታሪክ ቀይሯል፡፡ ግፉን በመደበቅ የምዕራብ ሚዲያ ተባባሪው ቢሆኑም የራሱን ግፍ እያጋለጠ ነውሩ ይበልጥ ሀገር ወዳዱን አጠንክሮታል፡፡ በአፋር […]
    ሀገር አፍራሹ ጭፍራ-ጭፍራ ላይ ዋጋውን አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን እየታደጉ ነው! (ስናፍቅሽ አዲስ ~ ድሬቲዩብ) ምን እንደሚፈልግ እንኳን ሌላው ራሱ የማያውቀው ወራሪ በየደረሰበት ግፍ እየፈጸመ፤ ሆዳም ቀጥሮ ሀገር እያፈረሰ፣ የድል ጫፍ ነኝ ባለ ማግስት ሀገር በጋራ ሆ ብሎ ታሪክ ቀይሯል፡፡ ግፉን በመደበቅ የምዕራብ ሚዲያ ተባባሪው ቢሆኑም የራሱን ግፍ እያጋለጠ ነውሩ ይበልጥ ሀገር ወዳዱን አጠንክሮታል፡፡ በአፋር […]
    ሀገር አፍራሹ ጭፍራ-ጭፍራ ላይ ዋጋውን አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን እየታደጉ ነው!

More Stories