ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በአፋር ግንባር (አሳዬ ደርቤ ለድሬ ቲዩብ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠላትን አሻግረው የሚመለከቱበትን ባይናኩላር ከአንገቴ ላይ አንጠልጥዬ ከጎናቸው ተሰልፌያለሁ፡፡ ወሳኙን ትዕዛዝ አስተላልፈው የተከበበውን የባንዳ ሠራዊት ወደ መቀመቅ ከማውረዳቸው በፊትም ‹‹የሞት ቀጠና ውስጥ ካስገባኸው ሠራዊትህ ጋር በጓንት የተሸፈነ እጅህን ትሰጣለህ ወይስ አትሰጥም?›› የሚል መልዕክት ለደብረ ጽዮን የላኩት ጠቅላይ ሚኒስትር ‹‹እጄን ቀርቶ ጓንቴን አልሰጥህም›› የሚል መልስ […]

0 Comments
0 Shares