• ሩሲያ ከ30 ዓመታት በፊት ዘግታ የነበረውን የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች።
    ሩሲያ ከ30 ዓመታት በፊት ዘግታ የነበረውን የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ከ30 ዓመታት በኋላ ከፍተች - BBC News አማርኛ
    ሩሲያ ከ30 ዓመታት በፊት ዘግታ የነበረውን የቡርኪና ፋሶ ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች።
    0 Comments 0 Shares
  • አየር መንገዶች በ737 ማክስ አውሮፕላን የበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ ሊላላ የሚችል ብሎን ላይ ፈተሻ እንዲያደርጉ በቦይንግ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
    አየር መንገዶች በ737 ማክስ አውሮፕላን የበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ ሊላላ የሚችል ብሎን ላይ ፈተሻ እንዲያደርጉ በቦይንግ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
    WWW.BBC.COM
    ቦይንግ በ737 ማክስ አውሮፕላን ላይ ሊላላ ስለሚችል ብሎን ማሳሰቢያ ሰጠ - BBC News አማርኛ
    አየር መንገዶች በ737 ማክስ አውሮፕላን የበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ ሊላላ የሚችል ብሎን ላይ ፈተሻ እንዲያደርጉ በቦይንግ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአውሮፓውያኑ 2022 የተጀመረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሦስተኛው የካሌንደር ዓመት ውስጥ ሊገባ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።
    በአውሮፓውያኑ 2022 የተጀመረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሦስተኛው የካሌንደር ዓመት ውስጥ ሊገባ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።
    WWW.BBC.COM
    የዩክሬን ጦርነት፡ በ2024 ጦርነቱ ሊጓዝ የሚችልባቸው ሶስት መንገዶች - BBC News አማርኛ
    በአውሮፓውያኑ 2022 የተጀመረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ሦስተኛው የካሌንደር ዓመት ውስጥ ሊገባ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፍተ።
    የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፍተ።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ በመላው ዩክሬን “ከፍተኛ” የሚሳኤል እና ድሮን ጥቃቶችን ከፈተች - BBC News አማርኛ
    የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፍተ።
    0 Comments 0 Shares
  • የምግብ መመረዝን በማሽተት በመለየት በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እና ሞት ለማስቀረት ያስችላል የተባለ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫ መሠራቱ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የሚተካ ነው ተብሎለታል።
    የምግብ መመረዝን በማሽተት በመለየት በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እና ሞት ለማስቀረት ያስችላል የተባለ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫ መሠራቱ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የሚተካ ነው ተብሎለታል።
    WWW.BBC.COM
    የምግብ መመረዝን በማሽተት ለመለየት ያስችላሉ የተባሉት ኤሌክትሮኒክ አፍንጫዎች - BBC News አማርኛ
    የምግብ መመረዝን በማሽተት በመለየት በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እና ሞት ለማስቀረት ያስችላል የተባለ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫ መሠራቱ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የሚተካ ነው ተብሎለታል።
    0 Comments 0 Shares
  • እንደ ኢትዮ ቴሌኮም የባለፈው ዓመት ሪፖርት ከሆነ በኢትዮጵያ 33.9 ሚሊዮን የኢንተርኔትና እና ዳታ ተጠቃሚዎች አሉ።አገሪቷ ካላት የሕዝብ ብዛት አንጻር የኢንተርኔት ተደራሽነት ላይ ብዙ የሚቀራት ቢሆንም፣ያላትን በመዝጋት ከአፍሪካ አገራት ቁንጮዋ እንደሆነች ተሟጋች ቡድኖች ይገልጻሉ።
    እንደ ኢትዮ ቴሌኮም የባለፈው ዓመት ሪፖርት ከሆነ በኢትዮጵያ 33.9 ሚሊዮን የኢንተርኔትና እና ዳታ ተጠቃሚዎች አሉ።አገሪቷ ካላት የሕዝብ ብዛት አንጻር የኢንተርኔት ተደራሽነት ላይ ብዙ የሚቀራት ቢሆንም፣ያላትን በመዝጋት ከአፍሪካ አገራት ቁንጮዋ እንደሆነች ተሟጋች ቡድኖች ይገልጻሉ።
    WWW.BBC.COM
    አማራ ክልል፡ጥሰቶችን ያዳፈነው እና የበርካቶችን የእንጀራ ገመድ የበጠሰው የኢንተርኔት መቋረጥ - BBC News አማርኛ
    እንደ ኢትዮ ቴሌኮም የባለፈው ዓመት ሪፖርት ከሆነ በኢትዮጵያ 33.9 ሚሊዮን የኢንተርኔትና እና ዳታ ተጠቃሚዎች አሉ።አገሪቷ ካላት የሕዝብ ብዛት አንጻር የኢንተርኔት ተደራሽነት ላይ ብዙ የሚቀራት ቢሆንም፣ያላትን በመዝጋት ከአፍሪካ አገራት ቁንጮዋ እንደሆነች ተሟጋች ቡድኖች ይገልጻሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ።
    አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል።
    WWW.BBC.COM
    “በትግራይ ያንዣበበውን ረሃብ ለመግታት የፌዴራል መንግሥቱ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል” - አቶ ጌታቸው ረዳ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት።
    ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች።
    በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    WWW.BBC.COM
    ሁሉም ነዋሪዎች የመዘንጋት ችግር ያለባቸው መንደር - BBC News አማርኛ
    ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    0 Comments 0 Shares