• የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፍተ።
    የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፍተ።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ በመላው ዩክሬን “ከፍተኛ” የሚሳኤል እና ድሮን ጥቃቶችን ከፈተች - BBC News አማርኛ
    የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፍተ።
    0 Comments 0 Shares
  • የምግብ መመረዝን በማሽተት በመለየት በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እና ሞት ለማስቀረት ያስችላል የተባለ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫ መሠራቱ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የሚተካ ነው ተብሎለታል።
    የምግብ መመረዝን በማሽተት በመለየት በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እና ሞት ለማስቀረት ያስችላል የተባለ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫ መሠራቱ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የሚተካ ነው ተብሎለታል።
    WWW.BBC.COM
    የምግብ መመረዝን በማሽተት ለመለየት ያስችላሉ የተባሉት ኤሌክትሮኒክ አፍንጫዎች - BBC News አማርኛ
    የምግብ መመረዝን በማሽተት በመለየት በሰው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እና ሞት ለማስቀረት ያስችላል የተባለ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫ መሠራቱ ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የሚተካ ነው ተብሎለታል።
    0 Comments 0 Shares
  • እንደ ኢትዮ ቴሌኮም የባለፈው ዓመት ሪፖርት ከሆነ በኢትዮጵያ 33.9 ሚሊዮን የኢንተርኔትና እና ዳታ ተጠቃሚዎች አሉ።አገሪቷ ካላት የሕዝብ ብዛት አንጻር የኢንተርኔት ተደራሽነት ላይ ብዙ የሚቀራት ቢሆንም፣ያላትን በመዝጋት ከአፍሪካ አገራት ቁንጮዋ እንደሆነች ተሟጋች ቡድኖች ይገልጻሉ።
    እንደ ኢትዮ ቴሌኮም የባለፈው ዓመት ሪፖርት ከሆነ በኢትዮጵያ 33.9 ሚሊዮን የኢንተርኔትና እና ዳታ ተጠቃሚዎች አሉ።አገሪቷ ካላት የሕዝብ ብዛት አንጻር የኢንተርኔት ተደራሽነት ላይ ብዙ የሚቀራት ቢሆንም፣ያላትን በመዝጋት ከአፍሪካ አገራት ቁንጮዋ እንደሆነች ተሟጋች ቡድኖች ይገልጻሉ።
    WWW.BBC.COM
    አማራ ክልል፡ጥሰቶችን ያዳፈነው እና የበርካቶችን የእንጀራ ገመድ የበጠሰው የኢንተርኔት መቋረጥ - BBC News አማርኛ
    እንደ ኢትዮ ቴሌኮም የባለፈው ዓመት ሪፖርት ከሆነ በኢትዮጵያ 33.9 ሚሊዮን የኢንተርኔትና እና ዳታ ተጠቃሚዎች አሉ።አገሪቷ ካላት የሕዝብ ብዛት አንጻር የኢንተርኔት ተደራሽነት ላይ ብዙ የሚቀራት ቢሆንም፣ያላትን በመዝጋት ከአፍሪካ አገራት ቁንጮዋ እንደሆነች ተሟጋች ቡድኖች ይገልጻሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ።
    አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል።
    WWW.BBC.COM
    “በትግራይ ያንዣበበውን ረሃብ ለመግታት የፌዴራል መንግሥቱ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል” - አቶ ጌታቸው ረዳ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት።
    ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች።
    በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    WWW.BBC.COM
    ሁሉም ነዋሪዎች የመዘንጋት ችግር ያለባቸው መንደር - BBC News አማርኛ
    ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች
    ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች
    WWW.BBC.COM
    ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች - BBC News አማርኛ
    ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች
    0 Comments 0 Shares
  • ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች።
    የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    WWW.BBC.COM
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ‘በዘር ማጥፋት’ ከሰሰቻት - BBC News አማርኛ
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል።
    ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል። ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    WWW.BBC.COM
    የፈረንጆቹ 2023 ከምዕራባውያን ፍላጎት በተቃራኒ የቆመበት ምክንያት ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ