• ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች።
    የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    WWW.BBC.COM
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ‘በዘር ማጥፋት’ ከሰሰቻት - BBC News አማርኛ
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል።
    ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል። ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    WWW.BBC.COM
    የፈረንጆቹ 2023 ከምዕራባውያን ፍላጎት በተቃራኒ የቆመበት ምክንያት ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል። ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የሚገኘው ሎጎ ሐይቅ ላይ ለሚከናወነው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚነሱ አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያ ቅሬታ አነሱ።የሎጎ ሐይቅ ከደሴ ከተማ ወደ ወልዲያ በሚወስደው ዋና መንገድ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሐይቅ ከተማ 2 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ነው ለቢቢሲ የተናገሩት።

    በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የሚገኘው ሎጎ ሐይቅ ላይ ለሚከናወነው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚነሱ አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያ ቅሬታ አነሱ።የሎጎ ሐይቅ ከደሴ ከተማ ወደ ወልዲያ በሚወስደው ዋና መንገድ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሐይቅ ከተማ 2 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ነው ለቢቢሲ የተናገሩት።
    WWW.BBC.COM
    “ካሳ ሳይተላለፍልን መሬታችን እየታረሰ ነው” - በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ የሐይቅ ከተማ አርሶ አደሮች - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የሚገኘው ሎጎ ሐይቅ ላይ ለሚከናወነው ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚነሱ አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያ ቅሬታ አነሱ።የሎጎ ሐይቅ ከደሴ ከተማ ወደ ወልዲያ በሚወስደው ዋና መንገድ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከምትገኘው ሐይቅ ከተማ 2 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ ሳይተላለፍልን እና ቅሬታችን ሳይሰማ ይዞታችን እየታረሰ ነው” ሲሉ ነው ለቢቢሲ የተናገሩት።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ ክልል አሠቃቂ ግድያዎች ቀጥለዋል - ኢሠመጉ | የሐሙስ ታህሳስ 18 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    በኦሮሚያ ክልል አሠቃቂ ግድያዎች ቀጥለዋል - ኢሠመጉ | የሐሙስ ታህሳስ 18 ዜናዎች @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • እዚህ መንገድ ላይ ተጠያቂው ማነው? | ካሪቡ አውቶ @ArtsTvWorld
    እዚህ መንገድ ላይ ተጠያቂው ማነው? | ካሪቡ አውቶ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • «ቀለበት መሳይ ነገር ሠጥቶኝ አፈዘዘኝ !» | ስርቆት በአዲስ አበባ | አርትስ ዜና @ArtsTvWorld
    «ቀለበት መሳይ ነገር ሠጥቶኝ አፈዘዘኝ !» | ስርቆት በአዲስ አበባ | አርትስ ዜና @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ቅምሻ 2 @ArtsTvWorld
    ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ቅምሻ 2 @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • "ኩበት እጅ ይቆርጣል" ? ሙያ የተፈተነበት የምግብ ዝግጅት ውድድር | እፍታ - ቅምሻ | የኔ ስጦታ @ArtsTvWorld
    "ኩበት እጅ ይቆርጣል" ? ሙያ የተፈተነበት የምግብ ዝግጅት ውድድር | እፍታ - ቅምሻ | የኔ ስጦታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares