• ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት።
    ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች።
    በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    WWW.BBC.COM
    ሁሉም ነዋሪዎች የመዘንጋት ችግር ያለባቸው መንደር - BBC News አማርኛ
    ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች
    ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች
    WWW.BBC.COM
    ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች - BBC News አማርኛ
    ጋናዊቷ ጋዜጠኛ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟን ለማስፈር ለ126 ሰዓት ያለማቋረጥ ዘፈነች
    0 Comments 0 Shares
  • ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች።
    የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    WWW.BBC.COM
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤልን ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ‘በዘር ማጥፋት’ ከሰሰቻት - BBC News አማርኛ
    ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት ድርጊቶች እየፈጸመች ነው” ስትል በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ክስ መሰረተች። የተከፈተው መዝገብ እስራኤል በዘር ማጥፋት ኮንቬንሽን ስር የተቀመጡትን ጥሳለች በሚል መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ችሎት አረጋግጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል።
    ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል። ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    WWW.BBC.COM
    የፈረንጆቹ 2023 ከምዕራባውያን ፍላጎት በተቃራኒ የቆመበት ምክንያት ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    ያለፉት 12 ወራት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ ገናና በሆኑት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና በሌሎች ዋና ዋና የዴሞክራሲ አገሮች በርካታ ውድቀቶች ታይተዋል። ለጊዜውም ቢሆን የትኛውም አስከፊ አልነበረም። ነገር ግን ለዓመታት ሲንከባለሉ ከቆዩት የአሜሪካ የበላይነት እና ምዕራባውያን እሴቶች የኃይል ሚዛኑ እየራቀ መሄዱን ይጠቁማሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ‘ዩኒቨርሳል ቸርች ኦፍ ዘ ኪንግደም ኦፍ ጋድ’ የተባለ ቤተ ክርስቲያን ከ16 ዓመት ታዳጊ ‘ሰይጣን ለማስወጣት’ ሲሞከር በምሥጢር ቪድዮ ቀርጿል። የዚህ ቤተ ክርስቲያን የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ቅርንጫፍ ነው ቪድዮውን የቀረጸው።
    ‘ዩኒቨርሳል ቸርች ኦፍ ዘ ኪንግደም ኦፍ ጋድ’ የተባለ ቤተ ክርስቲያን ከ16 ዓመት ታዳጊ ‘ሰይጣን ለማስወጣት’ ሲሞከር በምሥጢር ቪድዮ ቀርጿል። የዚህ ቤተ ክርስቲያን የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ቅርንጫፍ ነው ቪድዮውን የቀረጸው።
    WWW.BBC.COM
    ‘ሰይጣን እናስወጣለን’ የሚለው የዩናይትድ ኪንግደም ቤተ ክርስቲያን - BBC News አማርኛ
    ‘ዩኒቨርሳል ቸርች ኦፍ ዘ ኪንግደም ኦፍ ጋድ’ የተባለ ቤተ ክርስቲያን ከ16 ዓመት ታዳጊ ‘ሰይጣን ለማስወጣት’ ሲሞከር በምሥጢር ቪድዮ ቀርጿል። የዚህ ቤተ ክርስቲያን የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ቅርንጫፍ ነው ቪድዮውን የቀረጸው።
    0 Comments 0 Shares
  • በቱሪስት መዳረሻነቷ የምትታወቀው የጣሊያኗ ቬነስ ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ጎብኚዎች የሚደርስባትን ጫና ለመቀነስ የቡድን ተጓዦችን እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተነገረ።
    በቱሪስት መዳረሻነቷ የምትታወቀው የጣሊያኗ ቬነስ ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ጎብኚዎች የሚደርስባትን ጫና ለመቀነስ የቡድን ተጓዦችን እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በጎብኚዎች የተጨናነቀችው ቬነስ የቡድን ተጓዦችን ልታግድ ነው - BBC News አማርኛ
    በቱሪስት መዳረሻነቷ የምትታወቀው የጣሊያኗ ቬነስ ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ጎብኚዎች የሚደርስባትን ጫና ለመቀነስ የቡድን ተጓዦችን እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአስር ዓመታት በኋላ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት ትዕዛዝ ከማሊ መውጣት ጀመረ።
    ከአስር ዓመታት በኋላ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት ትዕዛዝ ከማሊ መውጣት ጀመረ።
    WWW.BBC.COM
    ከአስርት ዓመታት በኋላ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል ከማሊ እንዲወጣ ተደረገ - BBC News አማርኛ
    ከአስር ዓመታት በኋላ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት ትዕዛዝ ከማሊ መውጣት ጀመረ።
    0 Comments 0 Shares
  • የካህሊል አማልክት ፣ የመሻገር ሲቃ ፣ ሠለስቱ ጣዖታት ፣ በፍም እሳት ማቃመስ የሚሉ እና ሌሎችንም የሥነ ጽሑፍ ስራዎች ለአንባቢ ያበረከተ ነው። በተለየዓዩ ጋዜጦች ሂሳዊ ጽሁፎችንም ይጽፋል። ጽሑፍ ደራሲ፣ ተርጓሚ እና ሃያሲ ያዕቆብ ብርሀኑ ከቢቢሲ ጋር የመሻገር ሲቃ የተሰኘው ልብወለድ ስራው ላይ ቆይታ አድርጓል።
    የካህሊል አማልክት ፣ የመሻገር ሲቃ ፣ ሠለስቱ ጣዖታት ፣ በፍም እሳት ማቃመስ የሚሉ እና ሌሎችንም የሥነ ጽሑፍ ስራዎች ለአንባቢ ያበረከተ ነው። በተለየዓዩ ጋዜጦች ሂሳዊ ጽሁፎችንም ይጽፋል። ጽሑፍ ደራሲ፣ ተርጓሚ እና ሃያሲ ያዕቆብ ብርሀኑ ከቢቢሲ ጋር የመሻገር ሲቃ የተሰኘው ልብወለድ ስራው ላይ ቆይታ አድርጓል።
    WWW.BBC.COM
    "የመሻገር ሲቃ ከጻፍኳቸው መጻሕፍት ሁሉ በጣም የተሻለ እና እኔንም የሰራኝ መጽሐፍ ነው" ደራሲ እና ሃያሲ ያዕቆብ - BBC News አማርኛ