0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
WWW.TUNEINAFRICA.COMEthiopian Music | Tune in AfricaEthiopian Music Jacky Gosee, Abby Lakew, Behailu Bayou, Emebet Negassi, Washew ende, Dina Anteneh0 Comments 0 Shares -
ማሳጅ ማሽን
$9,500
Addis Ababa
Blood Circulatory Massager On Sale Right Now With A Very
Discounted Price!! For Only 9,500 Birr.
ማሽኑ የሚሰጣቸው ጥቅሞች
* የደም ዝውውር ማሻሻል
* ሙሉ የሰውነት ክፍሎች መነቃቃት
* የደም ዝውውር የሚያግድ ነገሮች ማስወገድ
* የደም ስካር መጠንን ለመቆጣጠር ትልቅ እገዛ ያደረጋል
* በሆድ ፡በዳሌ አና ወገብ አካባቢ ያሉን ክብደት መቀነስ
* የትከሻና የጀርባ ህመም ማስወገድ
* መደንዘዝን ማሰወገድ
* ክብደትን መቆጣጠር
* የሰውነት አለመታዘዝ ( ፓራሊሲስ) ችግር ያለባቸውን በአጅጉ ይረዳል፡፡
በ15 ደቂቃ
For More Information, Call ፡-----0914825985 ሰለ ደወሉልን
አናመሰግናለን፡፡ማሳጅ ማሽን $9,500 Addis Ababa Blood Circulatory Massager On Sale Right Now With A Very Discounted Price!! For Only 9,500 Birr. ማሽኑ የሚሰጣቸው ጥቅሞች * የደም ዝውውር ማሻሻል * ሙሉ የሰውነት ክፍሎች መነቃቃት * የደም ዝውውር የሚያግድ ነገሮች ማስወገድ * የደም ስካር መጠንን ለመቆጣጠር ትልቅ እገዛ ያደረጋል * በሆድ ፡በዳሌ አና ወገብ አካባቢ ያሉን ክብደት መቀነስ * የትከሻና የጀርባ ህመም ማስወገድ * መደንዘዝን ማሰወገድ * ክብደትን መቆጣጠር * የሰውነት አለመታዘዝ ( ፓራሊሲስ) ችግር ያለባቸውን በአጅጉ ይረዳል፡፡ በ15 ደቂቃ For More Information, Call ፡-----0914825985 ሰለ ደወሉልን አናመሰግናለን፡፡0 Comments 0 Shares1
-
የጥሪ ማሳመሪያ (ሲአርቢቲ) አገልግሎት
• የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ጥሪ
በሚያደርጉበት ጊዜ
ከተለመደው የደወል ጥሪ የተለየ ሙዚቃ እንዲያደምጡ የሚያስችል አገልግሎት
ሲሆን
ይህም የሚደውሉልዎት ሰዎች ሳይሰለቹ እየተዝናኑ እንዲጠብቁዎት ማድረግ
ያስችልዎታል።
• አገልግሎቱን ሲገዙ ነፃ ዲፎልት ጥሪ (default tone) ይደረግልዎታል፡፡
• አገልግሎቱን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወይም www.crbt.et ላይ
መመዝገብ
ይችላሉ፡፡
o የአገልግሎቱ ደንበኛ ለመሆን የእንግሊዝኛ ፊደል A ጽፈው ወደ 822 በአጭር
የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ደንበኝነትዎን ለማቋረጥ የእንግሊዝኛ ፊደል U ጽፈው ወደ 822 በአጭር
የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ስለአገልግሎቱ ድጋፍ ለማግኘት የእንግሊዝኛ ፊደል H ጽፈው ወደ 822
በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o የእለቱን ምርጥ 10 ሙዚቃዎች ለማወቅ የእንግሊዝኛ ቃል TOP ጽፈው ወደ
822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ለወዳጅ ዘመድዎ የሲአርቢቲ ስጦታ ለማበርከት የእንግሊዝኛ ፊደል G የጥሪ
ማሳመሪያ ኮድ/መለያ ክፍት ቦታ የሚልኩላቸው ደንበኛ ቁጥር ጽፈው ወደ
822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ለሌላ ደንበኛ የጥሪ ሲያደርጉ የወደዱትን ሙዚቃ ለራስዎ ለመቅዳት ስልኩ
ሳይነሳ የኮከብ ምልክትን ይጫኑ ቀጥለው ስልኩን ይዝጉት
o ከግል ማህደርዎ ለአንድ ሰው ወይም ለተለያዩ ሰዎች የጥሪ ማሳመሪያ
ለመመደብ
የእንግሊዝኛ ፊደል P ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ቋንቋ ለመቀየር ለአማርኛ L1, ለእንግሊዝኛ L2 ጽፈው ወደ 822 በአጭር
የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ወደ ኢትዮ ገበታ *999# በመደወል ተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን
በመምረጥ
ቀጥለው ሲአርቢቲ የሚለውን በመምረጥ ወይም የኢትዮ ሰልፍኬር የሞባይል
መተግበሪያን በመጫን አገልግሎቱን መግዛት ሙዚቃ መቀየር እንዲሁም
አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም በwww.crbt.et
• እንደ ፍላጎትዎ በአድራሻ ማህደርዎ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ደዋዮችዎ
የተለያዩ የጥሪ
ማሳመሪያ ዘፈኖችን/ሲአርቢቲዎችን/ መመደብ ያስችልዎታል፡፡
• በአንድ ጊዜ እስከ 5 ያህል የጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ ሙዚቃዎችን መግዛት
ይችላሉ፡፡
• የአገር ውስጥ ወይም የውጪ አገር ሙዚቃዎችን መርጠው መጠቀም
ይችላሉ፡፡
• ለወዳጅ ዘመድዎ የሲ.አር.ቢ.ቲ ስጦታ ማበርከት ይችላሉ::
• በተለያዩ ጊዜያት እና ቀናት የሚደመጡ የተለያዩ የጥሪ ማሳመሪያዎችን
መምረጥ
ያስችልዎታል፤ ለምሳሌ ጠዋት ጠዋት ፣ ከሰዓት እንዲሁም በበዓላት ቀን
ሚደመጥ፣
በፍቅረኛሞች ቀን የሚደመጥ … ወዘተ ማድረግ ያስችልዎታል፡፡የጥሪ ማሳመሪያ (ሲአርቢቲ) አገልግሎት • የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ጥሪ በሚያደርጉበት ጊዜ ከተለመደው የደወል ጥሪ የተለየ ሙዚቃ እንዲያደምጡ የሚያስችል አገልግሎት ሲሆን ይህም የሚደውሉልዎት ሰዎች ሳይሰለቹ እየተዝናኑ እንዲጠብቁዎት ማድረግ ያስችልዎታል። • አገልግሎቱን ሲገዙ ነፃ ዲፎልት ጥሪ (default tone) ይደረግልዎታል፡፡ • አገልግሎቱን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወይም www.crbt.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ o የአገልግሎቱ ደንበኛ ለመሆን የእንግሊዝኛ ፊደል A ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ደንበኝነትዎን ለማቋረጥ የእንግሊዝኛ ፊደል U ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ስለአገልግሎቱ ድጋፍ ለማግኘት የእንግሊዝኛ ፊደል H ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o የእለቱን ምርጥ 10 ሙዚቃዎች ለማወቅ የእንግሊዝኛ ቃል TOP ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ለወዳጅ ዘመድዎ የሲአርቢቲ ስጦታ ለማበርከት የእንግሊዝኛ ፊደል G የጥሪ ማሳመሪያ ኮድ/መለያ ክፍት ቦታ የሚልኩላቸው ደንበኛ ቁጥር ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ለሌላ ደንበኛ የጥሪ ሲያደርጉ የወደዱትን ሙዚቃ ለራስዎ ለመቅዳት ስልኩ ሳይነሳ የኮከብ ምልክትን ይጫኑ ቀጥለው ስልኩን ይዝጉት o ከግል ማህደርዎ ለአንድ ሰው ወይም ለተለያዩ ሰዎች የጥሪ ማሳመሪያ ለመመደብ የእንግሊዝኛ ፊደል P ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ቋንቋ ለመቀየር ለአማርኛ L1, ለእንግሊዝኛ L2 ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ወደ ኢትዮ ገበታ *999# በመደወል ተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን በመምረጥ ቀጥለው ሲአርቢቲ የሚለውን በመምረጥ ወይም የኢትዮ ሰልፍኬር የሞባይል መተግበሪያን በመጫን አገልግሎቱን መግዛት ሙዚቃ መቀየር እንዲሁም አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በwww.crbt.et • እንደ ፍላጎትዎ በአድራሻ ማህደርዎ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ደዋዮችዎ የተለያዩ የጥሪ ማሳመሪያ ዘፈኖችን/ሲአርቢቲዎችን/ መመደብ ያስችልዎታል፡፡ • በአንድ ጊዜ እስከ 5 ያህል የጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ ሙዚቃዎችን መግዛት ይችላሉ፡፡ • የአገር ውስጥ ወይም የውጪ አገር ሙዚቃዎችን መርጠው መጠቀም ይችላሉ፡፡ • ለወዳጅ ዘመድዎ የሲ.አር.ቢ.ቲ ስጦታ ማበርከት ይችላሉ:: • በተለያዩ ጊዜያት እና ቀናት የሚደመጡ የተለያዩ የጥሪ ማሳመሪያዎችን መምረጥ ያስችልዎታል፤ ለምሳሌ ጠዋት ጠዋት ፣ ከሰዓት እንዲሁም በበዓላት ቀን ሚደመጥ፣ በፍቅረኛሞች ቀን የሚደመጥ … ወዘተ ማድረግ ያስችልዎታል፡፡0 Comments 0 Shares -

Smart watch
Support sim card and memory
face book
Twitter.
What app
Camera
Music player
Calendar
Recorder
With only 950 birr.
Interested 0941874408Smart watch Support sim card and memory face book Twitter. What app Camera Music player Calendar Recorder With only 950 birr. Interested 09418744080 Comments 0 Shares1