• Today's Quotes

    "And no, we don't know where it will lead. we just know there's something much bigger than any of us here" !!!

    - Steve Jobs
    Today's Quotes "And no, we don't know where it will lead. we just know there's something much bigger than any of us here" !!! - Steve Jobs
    0 Comments 0 Shares
  • Ethiopia | Food
    Traditional Ethiopian cuisine can be an acquired taste, though some take to it instantly. The most common meals you’ll find are a variety of meat or vegetarian stews served on injera, a soft, sour, almost pancake-like bread. Injera really is a love-it-or-hate-it culinary experience. One guidebook compared it to a damp dishcloth. But whatever your take on injera, the incredibly flavourful stews of curried beef, lentils, okra, or chickpeas are indisputably delicious. For those a little less bold in their appetites, it may come as a pleasant surprise that, as a result of the Italian occupation of Ethiopia during the Second World War, pasta options can be found on most menus.

    https://www.gadventures.com/blog/top-5-ethiopia-experiences/
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

    በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነት፥ ሃገራቱን የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም በሚያስችላቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሰሩ የሚያስችል ነው።

    ስምምነቱን የኢፌዴሪ የሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፥ ከሩሲያው ሮሳቶም አቶሚክ ኢነርጅ ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ኒኮላይ ስፓስኪ ጋር ተፈራርመዋል።

    በሁለቱ ሃገራት መካከል የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች ለማዋል የተፈረመ የመጀመሪያው ስምምነት ነው።

    ስምምነቱ በኒውክሌር መሰረተ ልማት ግንባታና በኒውክሌር ቴክኖሎጂና አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት፥ በኢንዱስትሪ፣ ህክምናና ግብርና ዘርፎች የሬዲዮ አክቲቭና የጨረራ መተግበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ ያስችላል ተብሏል።

    ከዚህ ባለፈም በኒውክሌር፣ በራዲዮሎጅ ህክምና፣ በመሰረታዊና በተግባር የታገዙ ምርምሮች፣ በሰው ሃይል ስልጠና እና በኒውክሌር ምርምር ዘርፎች በትብብር ለመስራት እንደሚያስችልም ነው የተመለከተው።
    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነት፥ ሃገራቱን የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም በሚያስችላቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሰሩ የሚያስችል ነው። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፥ ከሩሲያው ሮሳቶም አቶሚክ ኢነርጅ ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ኒኮላይ ስፓስኪ ጋር ተፈራርመዋል። በሁለቱ ሃገራት መካከል የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች ለማዋል የተፈረመ የመጀመሪያው ስምምነት ነው። ስምምነቱ በኒውክሌር መሰረተ ልማት ግንባታና በኒውክሌር ቴክኖሎጂና አተገባበር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት፥ በኢንዱስትሪ፣ ህክምናና ግብርና ዘርፎች የሬዲዮ አክቲቭና የጨረራ መተግበሪያ ቴክኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ ያስችላል ተብሏል። ከዚህ ባለፈም በኒውክሌር፣ በራዲዮሎጅ ህክምና፣ በመሰረታዊና በተግባር የታገዙ ምርምሮች፣ በሰው ሃይል ስልጠና እና በኒውክሌር ምርምር ዘርፎች በትብብር ለመስራት እንደሚያስችልም ነው የተመለከተው።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች
    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነ...
    0 Comments 0 Shares
  • St. George vs Wallia on Lemon battlefield
    St. George vs Wallia on Lemon battlefield
    0 Comments 0 Shares
  • የOdaa Integrated Share Co. አንድ አካል የሆነው የኦሮሚያ ነዳጅ አክሲዮን ማህበር (Oromia Petroleum Share Co.)
    ~ ከ50 ሺህ በላይ በማህበር የተደራጁ ወጣቶችን ባለስራ ያደርጋል።
    ~ ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት ድፍድፍ ነዳጅ በማስገባት በዱከም ከተማ በሚቋቋመው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ አጣርቶ ያከፋፍላል።
    ~ በቀጣይ 5 አመታትም በ165 የነዳጅ ማደያዎች ምርቱን በማቅረብ በዘርፉ 21% የሚሆነውን የሃገሪቱን ገበያ ለመቆጣጠር ይንቀሳቀሳል። ግዙፍ ኩባንያ ነው።
    ~ ድፍድፍ ነዳጁ በጅቡቲ ወደብ በኩል በባቡር እና በነዳጅ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ሲሆን፥ ሀገር ውስጥ እንዲጣራ ከተደረገ በኋላም በማህበር በተደራጁ ወጣቶች በሚከፈቱ የነዳጅ ማደያዎች የሚያከፋፍል ይሆናል።
    የOdaa Integrated Share Co. አንድ አካል የሆነው የኦሮሚያ ነዳጅ አክሲዮን ማህበር (Oromia Petroleum Share Co.) ~ ከ50 ሺህ በላይ በማህበር የተደራጁ ወጣቶችን ባለስራ ያደርጋል። ~ ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት ድፍድፍ ነዳጅ በማስገባት በዱከም ከተማ በሚቋቋመው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ አጣርቶ ያከፋፍላል። ~ በቀጣይ 5 አመታትም በ165 የነዳጅ ማደያዎች ምርቱን በማቅረብ በዘርፉ 21% የሚሆነውን የሃገሪቱን ገበያ ለመቆጣጠር ይንቀሳቀሳል። ግዙፍ ኩባንያ ነው። ~ ድፍድፍ ነዳጁ በጅቡቲ ወደብ በኩል በባቡር እና በነዳጅ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ሲሆን፥ ሀገር ውስጥ እንዲጣራ ከተደረገ በኋላም በማህበር በተደራጁ ወጣቶች በሚከፈቱ የነዳጅ ማደያዎች የሚያከፋፍል ይሆናል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ጋቶች ፓኖም ለአንዚ ማካቻካላ ፈረመ
    ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ለሩስያው ክለብ አንዚ ማካቻካላ ለመጫወት ትናንት ተፈራረመ፡፡
    የተጫዋቹ ወኪል ዴቪድ በሻ እንደገለፀው፥ ጋቶች ለሶስት ዓመት ለማካቻካላ ከተማው ክለብ ለመጫወት ተስማምቷል።
    ጋቶች ከሳምንት በፊት ወደ ሩስያ አቅንቶ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ ይገኝ የነበረ ሲሆን የሙከራ ጊዜው የአንዚ ክለብ አሰልጣኞችን ያስደሰተ በመሆኑ ተጫዋቹን ለማስፈረም በቅተዋል።
    የክለቡ ፕሬዚደንት በፊፋ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሃገራቸው ሩስያ ከኒውዝላንድ ያደረገችውን የመክፈቻ ጨዋታ ለመታደም ወደ ሞስኮ አምርተው ስለነበር የጋቶች እና አንዚ ዝውውር ጉዳይ ዘግይቶ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ሙሉ ለሙሉ ተጫዋቹ የአንዚ ንብረት መሆኑ ተረጋግጧል ነው ያለው ወኪሉ።
    አንዚ ማካቻካላ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ስሎቬኒያ ያመራ ሲሆን የቪዛ ጉዳዮችን ጨርሶ አዲሱ ፈራሚ ጋቶችም በቅርቡ እንደሚቀላቀላቸው ይጠበቃል፡፡
    ጋቶች በኢትዮጵያ ቆይታው ከታዳጊነቱ ጀምሮ ላሳደገው ኢትዮጵያ ቡና በመጫወት አሳልፏል፡፡
    በዘንድሮው የውድድር ዓመትም ስምንት የሊግ ግቦችን ለቡና ማስቆጠር መቻሉን ሶከር ኢትዮጵያ ዋቢ አድርጎ ያደረሰን ፋና ብሮድካሲቲንግ ኮርፖሬት ነው፡፡
    አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2009
    ጋቶች ፓኖም ለአንዚ ማካቻካላ ፈረመ ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ለሩስያው ክለብ አንዚ ማካቻካላ ለመጫወት ትናንት ተፈራረመ፡፡ የተጫዋቹ ወኪል ዴቪድ በሻ እንደገለፀው፥ ጋቶች ለሶስት ዓመት ለማካቻካላ ከተማው ክለብ ለመጫወት ተስማምቷል። ጋቶች ከሳምንት በፊት ወደ ሩስያ አቅንቶ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ ይገኝ የነበረ ሲሆን የሙከራ ጊዜው የአንዚ ክለብ አሰልጣኞችን ያስደሰተ በመሆኑ ተጫዋቹን ለማስፈረም በቅተዋል። የክለቡ ፕሬዚደንት በፊፋ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሃገራቸው ሩስያ ከኒውዝላንድ ያደረገችውን የመክፈቻ ጨዋታ ለመታደም ወደ ሞስኮ አምርተው ስለነበር የጋቶች እና አንዚ ዝውውር ጉዳይ ዘግይቶ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ሙሉ ለሙሉ ተጫዋቹ የአንዚ ንብረት መሆኑ ተረጋግጧል ነው ያለው ወኪሉ። አንዚ ማካቻካላ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ስሎቬኒያ ያመራ ሲሆን የቪዛ ጉዳዮችን ጨርሶ አዲሱ ፈራሚ ጋቶችም በቅርቡ እንደሚቀላቀላቸው ይጠበቃል፡፡ ጋቶች በኢትዮጵያ ቆይታው ከታዳጊነቱ ጀምሮ ላሳደገው ኢትዮጵያ ቡና በመጫወት አሳልፏል፡፡ በዘንድሮው የውድድር ዓመትም ስምንት የሊግ ግቦችን ለቡና ማስቆጠር መቻሉን ሶከር ኢትዮጵያ ዋቢ አድርጎ ያደረሰን ፋና ብሮድካሲቲንግ ኮርፖሬት ነው፡፡ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2009
    Like
    1
    1 Comments 0 Shares