• ማንቼስተር ዩናይትድ የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆነ
    አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩሮፓ ሊግ በእንግሊዙ ማንቼስተር ዩናይትድ አሸናፊነት ተጠናቋል።

    የላንክሻየሩ ክለብ ትናንት ምሽት በስዊድን ፍሬንድስ አሬና በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ፥ የሆላንዱን አያክስ አምስተርዳምን 2 ለ 0 አሸንፏል።

    ፖል ፖግባ ከዕረፍት በፊት ሄንሪክ ሚኪታሪያን ደግሞ ከእረፍት መልስ የድል ጎሎችን ለማንቼስተር ዩናይትድ አስቆጥረዋል።

    ድሉን ተከትሎም ማንቼስተር በትልቁ የአውሮፓ የክለቦች ውድድር በሆነው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በቀጥታ መግባቱን አረጋግጧል።

    በምሽቱ ጨዋታ በወጣቶች የተሞላው አያክስ አምስተርዳም በኳስ ቁጥጥር ሙሉውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ የተሻለ ነበር።

    የልምድ ማነስ እና የመሃል ሜዳውን የኳስ ቁጥጥር በሶስተኛው የሜዳ ክፍል መድገም አለመቻላቸው ግን የማንቼስተርን መረብ እንዳይደፍሩ አድርጓቸዋል።

    ልምዳቸውን የተጠቀሙት ማንቸስተሮችም ወደ ትልቁ የአውሮፓ የክለቦች ውድድር መድረክ ለመመለስ ያደረጉት ጥረት ተሳክቶላቸዋል።

    አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆም በአውሮፓ መድረክ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያሳኩትን ድል አራት ማድረስ ችለዋል።

    ከፖርቶ ጋር የቀድሞውን የማህበረሰብ (አሁን ዩሮፓ ሊግ) እና የቻምፒየንስ ሊግ፣ ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ደግሞ ቻምፒየንስ ሊግን ሲያነሱ ትናንት ምሽት አራተኛውን ዋንጫ ከማንቼስተር ጋር በስቶኮልም አሳክተዋል።

    ከተለያዩ ክለቦች ጋር ሁለት የቻምፒየንስ ሊግ እና ሁለት የዩሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን በማንሳትም ብቸኛው አሰልጣኝ ሆነዋል።

    ከጨዋታው በፊት በማንቼስተር ተዘጋጅቶ በነበረው የሙዚቃ ድግስ ላይ በደረሰው ጥቃት ለሞቱ ንጹሃን ዜጎች የህሊና ፀሎት ተደርጓል።

    ከዚህ ባለፈም ማንቼስተር ዩናይትድ በጨዋታው ጥቁር ጨርቅ የተጫዋቾች ክንድ ላይ በማሰር ገብቷል።

    በርካታ የክለቡ ደጋፊዎችም ተጫዋቾች ለከተማዋ መጽናኛ የሚሆነውን ድል ያስመዘግቡ ዘንድ የሚጠይቅ ባነር ይዘው ወደ ስታዲየም ገብተዋል።

    ከድሉ በኋላም የማንቼስተር ተጫዋቾች የማንቼስተርን አንድነት የሚገልጽ ባነር በመያዝ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

    ማንቼስተር ዩናይትድ በአውሮፓ የክለቦች ውድድር ሶስት ትልልቅ ዋንጫዎችን በማንሳት አምስተኛው ክለብ ሆኗል።

    የተሰረዘውን ካፕ ዊነርስ ካፕ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግን በማሸነፍ፥ አያክስ፣ ባየር ሙኒክ፣ ቼልሲ እና ጁቬንቱስ ብቸኛዎቹ ክለቦች ነበሩ።

    ትናንት ምሽት ይህን ማሳካት የቻለው ማንቼስተርም የአራቱን ክለቦች ጎራ መቀላቀል ችሏል።
    ማንቼስተር ዩናይትድ የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆነ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩሮፓ ሊግ በእንግሊዙ ማንቼስተር ዩናይትድ አሸናፊነት ተጠናቋል። የላንክሻየሩ ክለብ ትናንት ምሽት በስዊድን ፍሬንድስ አሬና በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ፥ የሆላንዱን አያክስ አምስተርዳምን 2 ለ 0 አሸንፏል። ፖል ፖግባ ከዕረፍት በፊት ሄንሪክ ሚኪታሪያን ደግሞ ከእረፍት መልስ የድል ጎሎችን ለማንቼስተር ዩናይትድ አስቆጥረዋል። ድሉን ተከትሎም ማንቼስተር በትልቁ የአውሮፓ የክለቦች ውድድር በሆነው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በቀጥታ መግባቱን አረጋግጧል። በምሽቱ ጨዋታ በወጣቶች የተሞላው አያክስ አምስተርዳም በኳስ ቁጥጥር ሙሉውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ የተሻለ ነበር። የልምድ ማነስ እና የመሃል ሜዳውን የኳስ ቁጥጥር በሶስተኛው የሜዳ ክፍል መድገም አለመቻላቸው ግን የማንቼስተርን መረብ እንዳይደፍሩ አድርጓቸዋል። ልምዳቸውን የተጠቀሙት ማንቸስተሮችም ወደ ትልቁ የአውሮፓ የክለቦች ውድድር መድረክ ለመመለስ ያደረጉት ጥረት ተሳክቶላቸዋል። አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆም በአውሮፓ መድረክ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ያሳኩትን ድል አራት ማድረስ ችለዋል። ከፖርቶ ጋር የቀድሞውን የማህበረሰብ (አሁን ዩሮፓ ሊግ) እና የቻምፒየንስ ሊግ፣ ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ደግሞ ቻምፒየንስ ሊግን ሲያነሱ ትናንት ምሽት አራተኛውን ዋንጫ ከማንቼስተር ጋር በስቶኮልም አሳክተዋል። ከተለያዩ ክለቦች ጋር ሁለት የቻምፒየንስ ሊግ እና ሁለት የዩሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን በማንሳትም ብቸኛው አሰልጣኝ ሆነዋል። ከጨዋታው በፊት በማንቼስተር ተዘጋጅቶ በነበረው የሙዚቃ ድግስ ላይ በደረሰው ጥቃት ለሞቱ ንጹሃን ዜጎች የህሊና ፀሎት ተደርጓል። ከዚህ ባለፈም ማንቼስተር ዩናይትድ በጨዋታው ጥቁር ጨርቅ የተጫዋቾች ክንድ ላይ በማሰር ገብቷል። በርካታ የክለቡ ደጋፊዎችም ተጫዋቾች ለከተማዋ መጽናኛ የሚሆነውን ድል ያስመዘግቡ ዘንድ የሚጠይቅ ባነር ይዘው ወደ ስታዲየም ገብተዋል። ከድሉ በኋላም የማንቼስተር ተጫዋቾች የማንቼስተርን አንድነት የሚገልጽ ባነር በመያዝ አጋርነታቸውን አሳይተዋል። ማንቼስተር ዩናይትድ በአውሮፓ የክለቦች ውድድር ሶስት ትልልቅ ዋንጫዎችን በማንሳት አምስተኛው ክለብ ሆኗል። የተሰረዘውን ካፕ ዊነርስ ካፕ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግን በማሸነፍ፥ አያክስ፣ ባየር ሙኒክ፣ ቼልሲ እና ጁቬንቱስ ብቸኛዎቹ ክለቦች ነበሩ። ትናንት ምሽት ይህን ማሳካት የቻለው ማንቼስተርም የአራቱን ክለቦች ጎራ መቀላቀል ችሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Get ready everyone for yet another cultural journey brought to you by Afrikaweyan Radio Sheger FM!! This time we travel through the Sahara Desert and bring you live shows by ANEWAL: Tuareg Desert Blues music. ANEWAL is coming to Addis to celebrate our Second Annual African Freedom Day celebration!!!!
    Friday: Hiber Cultural Resturant @ 8:00
    NOT TO BE MISSED!!!
    entrance: only birr
    Get ready everyone for yet another cultural journey brought to you by Afrikaweyan Radio Sheger FM!! This time we travel through the Sahara Desert and bring you live shows by ANEWAL: Tuareg Desert Blues music. ANEWAL is coming to Addis to celebrate our Second Annual African Freedom Day celebration!!!! Friday: Hiber Cultural Resturant @ 8:00 NOT TO BE MISSED!!! entrance: only birr
    0 Comments 0 Shares
  • For your weekend...
    .
    .
    Friday '26
    - Workshop 'Too Good to Waste' @EiABC, 9am
    - Art Exhibition "FOLLOWING" @Laphto, Till May 28
    - "TIBEB BE ADEBABAY – THE ART SIDE OF ADDIS ABEBA" @Public Squares Till June 9 [0111242345]
    - MIGR'ART @Alliance & @Italian C.I, Till June 16
    - ANEWAL - Tuareg Desert Blues Music @Hiber Restaurant, 8pm [0924911467]
    .
    .
    Saturday '27
    - Nordic Film Fest @Alliance
    ----2pm 'Hobbyhorse Revolution' (Finland)
    ----6pm 'Marth & Niki' (Sweden)
    - Workshop "Detox your Body & Mind" @Mosaic, 9am
    - Monthly Show @Fekat Circus 6pm [0921562392]
    - I Meditate Africa @Indian Embassy, 3.30pm [0913280088]
    - University Job Fair 2017 @Wollo University
    - African Music and Cultural Exchange Festival (AMCEF) @Ghion, 10am
    .
    .
    Sunday '28
    - African Music and Cultural Exchange Festival (AMCEF) @Ghion, 10am
    - Monthly Show @Fekat Circus 4pm [0921562392]
    .
    .
    Monday '29
    - Chamber Training Till June 2 [011-551-3882]
    ------ "Basic Managerial Skills"
    .
    .
    Tuesday '30
    - Film 'Moi un noir / Me, a black men' @Alliance, 6pm
    .
    .
    Wednesday '31
    - Press Release - HENRIKE GROHS PRIZE @Goethe [[email protected]]
    -------------------------------------------
    Applications:
    - Ethiopian Diaspora Fellowship Ethiopia [[email protected]] Till June 2nd
    - InnovationsAgainstPoverty.org Till July 24
    - 1776 Challenge Cup @iceaddis Till July 25
    For your weekend... . . Friday '26 - Workshop 'Too Good to Waste' @EiABC, 9am - Art Exhibition "FOLLOWING" @Laphto, Till May 28 - "TIBEB BE ADEBABAY – THE ART SIDE OF ADDIS ABEBA" @Public Squares Till June 9 [0111242345] - MIGR'ART @Alliance & @Italian C.I, Till June 16 - ANEWAL - Tuareg Desert Blues Music @Hiber Restaurant, 8pm [0924911467] . . Saturday '27 - Nordic Film Fest @Alliance ----2pm 'Hobbyhorse Revolution' (Finland) ----6pm 'Marth & Niki' (Sweden) - Workshop "Detox your Body & Mind" @Mosaic, 9am - Monthly Show @Fekat Circus 6pm [0921562392] - I Meditate Africa @Indian Embassy, 3.30pm [0913280088] - University Job Fair 2017 @Wollo University - African Music and Cultural Exchange Festival (AMCEF) @Ghion, 10am . . Sunday '28 - African Music and Cultural Exchange Festival (AMCEF) @Ghion, 10am - Monthly Show @Fekat Circus 4pm [0921562392] . . Monday '29 - Chamber Training Till June 2 [011-551-3882] ------ "Basic Managerial Skills" . . Tuesday '30 - Film 'Moi un noir / Me, a black men' @Alliance, 6pm . . Wednesday '31 - Press Release - HENRIKE GROHS PRIZE @Goethe [[email protected]] ------------------------------------------- Applications: - Ethiopian Diaspora Fellowship Ethiopia [[email protected]] Till June 2nd - InnovationsAgainstPoverty.org Till July 24 - 1776 Challenge Cup @iceaddis Till July 25
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.mekina.net/toyota-avanza-12/
    http://www.mekina.net/toyota-avanza-12/
    WWW.MEKINA.NET
    Toyota Avanza – Price: ETB 850,000 Negotiable
    የመኪና አፕሊኬሽን ይጫኑ እና ለሽያጭ የቀረቡትን መኪናዎች ይጎብኙ Download mekina app and start browsing thousands of cars for sale::
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.mekina.net/daewoo-damas-ii-10/
    http://www.mekina.net/daewoo-damas-ii-10/
    WWW.MEKINA.NET
    Daewoo Damas II – Price: ETB Negotiable
    የመኪና አፕሊኬሽን ይጫኑ እና ለሽያጭ የቀረቡትን መኪናዎች ይጎብኙ Download mekina app and start browsing thousands of cars for sale::
    0 Comments 0 Shares