• Africa ‘subsidises’ the rest of the world to the tune of $41bn (£32bn) a year, according to a new analysis of the amount of money flowing in and out of the continent....
    Africa ‘subsidises’ the rest of the world to the tune of $41bn (£32bn) a year, according to a new analysis of the amount of money flowing in and out of the continent....
    WWW.INDEPENDENT.CO.UK
    Africa 'subsidises' the rest of the world by £32bn a year, campaigners say
    Africa ‘subsidises’ the rest of the world to the tune of $41bn (£32bn) a year, according to a new analysis of the amount of money flowing in and out of the continent.
    0 Comments 0 Shares
  • As part of the " tibeb be adebaby" art program powered by the goethe institute , kebet eske ketema's Suk will be at megenagna today and tomorrow .
    Come and experiance the how tall area ? Its your city build it and the virtual tour offered at the ketema suk.
    Live music by jazz amba school of music until 7 PM today
    As part of the " tibeb be adebaby" art program powered by the goethe institute , kebet eske ketema's Suk will be at megenagna today and tomorrow . Come and experiance the how tall area ? Its your city build it and the virtual tour offered at the ketema suk. Live music by jazz amba school of music until 7 PM today
    0 Comments 0 Shares
  • 15 Men From Some Of The Sexiest African Tribes
    15 Men From Some Of The Sexiest African Tribes
    HT.LY
    15 Men From Some Of The Sexiest African Tribes
    There are over 3000 ethnic groups in Africa, showcasing our beautiful heritage and culture.
    0 Comments 0 Shares
  • ገንዘቤ ዲባባ በኡጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች

    የስድስት ጊዜ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ገንዘቤ ዲባባ በአሜሪካ ኡጂን የአምስት ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች።

    ገንዘቤ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል።

    ገንዘቤ ትናንት ምሽት ውድድሩ ከመካሄዱ በፊት በእህቷ ጥሩነሽ ዲባባ የተያዘውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን በመስበር ጭምር እንደምታሸንፍ ተናግራ ነበር።

    ይሁንና ገንዘቤ ውድድሩን ስታሸንፍ የገባችበት ሠዓት ክብረ ወሰኑን እሰብረዋለሁ ካለችውና ጥሩነሽ ዲባባ እ.አ.አ 1985 ኦስሎ ላይ ካስመዘገበችው 14 ደቂቃ ከ11 ሰከንድ ከ15 ማይክሮ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰን በ14 ሰከንድ የዘገየ ነው።

    በትናንቱ የኡጂን የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ ገንዘቤን ተከትላ የገባችው ኬንያዊቷ ሊሊያን ካሳይት ስትሆን ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ36 ሰከንድ ከ80 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል።

    ውድድሩን ሶስተኛ ሆና ያጠናቀቀችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷና የኔዘርላንድስ ዜግነት ያላት ሲፋን ሀሰን ናት።
    ገለቴ ቡርቃና ደራ ዲዳ አራተኛና አምስተኛ ሆነው ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

    በኡጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር የወንዶች የአምስት ሺህ ሜትር ዛሬ ምሽት የሚካሄድ ሲሆን እንግሊዛዊው ሙሃመድ ፋራህና ከዚህ በፊት ፋራህን አስከትለው ያሸነፉት ኢትዮጵያዊያኑ ዮሚፍ ቀጄልቻና ኢብራሂም ጀይላን የሚያደረጉት ውድድር ይጠበቃል።

    አዲስ አበባ ግንቦት 19/2009 (ኢዜአ)
    ገንዘቤ ዲባባ በኡጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች የስድስት ጊዜ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቷ ገንዘቤ ዲባባ በአሜሪካ ኡጂን የአምስት ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች። ገንዘቤ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል። ገንዘቤ ትናንት ምሽት ውድድሩ ከመካሄዱ በፊት በእህቷ ጥሩነሽ ዲባባ የተያዘውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን በመስበር ጭምር እንደምታሸንፍ ተናግራ ነበር። ይሁንና ገንዘቤ ውድድሩን ስታሸንፍ የገባችበት ሠዓት ክብረ ወሰኑን እሰብረዋለሁ ካለችውና ጥሩነሽ ዲባባ እ.አ.አ 1985 ኦስሎ ላይ ካስመዘገበችው 14 ደቂቃ ከ11 ሰከንድ ከ15 ማይክሮ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰን በ14 ሰከንድ የዘገየ ነው። በትናንቱ የኡጂን የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ ገንዘቤን ተከትላ የገባችው ኬንያዊቷ ሊሊያን ካሳይት ስትሆን ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ36 ሰከንድ ከ80 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል። ውድድሩን ሶስተኛ ሆና ያጠናቀቀችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷና የኔዘርላንድስ ዜግነት ያላት ሲፋን ሀሰን ናት። ገለቴ ቡርቃና ደራ ዲዳ አራተኛና አምስተኛ ሆነው ውድድራቸውን አጠናቀዋል። በኡጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር የወንዶች የአምስት ሺህ ሜትር ዛሬ ምሽት የሚካሄድ ሲሆን እንግሊዛዊው ሙሃመድ ፋራህና ከዚህ በፊት ፋራህን አስከትለው ያሸነፉት ኢትዮጵያዊያኑ ዮሚፍ ቀጄልቻና ኢብራሂም ጀይላን የሚያደረጉት ውድድር ይጠበቃል። አዲስ አበባ ግንቦት 19/2009 (ኢዜአ)
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም የዓለም ጤና ድርጅትን በዳይሬክተር ጄኔራልነት ለመምራት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ብሎም የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነዋል።በጄኔባ ስዊዘርላንድ የተካሄደው 70ኛው የአለም ጤና ድርጅት ጉባኤ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም 133 ለ 50 በሆነ ሰፊ የድምፅ ልዩነት እንግሊዛዊውን ዴቪድ ናባሮ አስከትለው አሸንፈዋል ።

    ዶክተር ቴድሮስ ተሰናባቿ ዶክተር ማርጋሪት ቼንን በመተካት ከአውሮፓውያኑ ሀምሌ 1/2017 ጀምሮ ለአምስት አመታት ድርጅቱን በዋና ዳይሬክተርነት ያገለግላሉ።
    ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም የዓለም ጤና ድርጅትን በዳይሬክተር ጄኔራልነት ለመምራት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ብሎም የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነዋል።በጄኔባ ስዊዘርላንድ የተካሄደው 70ኛው የአለም ጤና ድርጅት ጉባኤ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም 133 ለ 50 በሆነ ሰፊ የድምፅ ልዩነት እንግሊዛዊውን ዴቪድ ናባሮ አስከትለው አሸንፈዋል ። ዶክተር ቴድሮስ ተሰናባቿ ዶክተር ማርጋሪት ቼንን በመተካት ከአውሮፓውያኑ ሀምሌ 1/2017 ጀምሮ ለአምስት አመታት ድርጅቱን በዋና ዳይሬክተርነት ያገለግላሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • Alemtsehay Wodajo, Telahun Gessesse and Wegayehu Nigatu...... www.ethio.me
    Alemtsehay Wodajo, Telahun Gessesse and Wegayehu Nigatu...... www.ethio.me
    0 Comments 0 Shares
  • 1960s Ethiopian Airlines Flyer #Addisababa
    1960s Ethiopian Airlines Flyer #Addisababa
    0 Comments 0 Shares
  • Pedestrian bridges
    Which one do you like?
    Pedestrian bridges Which one do you like?
    0 Comments 0 Shares