ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም የዓለም ጤና ድርጅትን በዳይሬክተር ጄኔራልነት ለመምራት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ብሎም የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነዋል።በጄኔባ ስዊዘርላንድ የተካሄደው 70ኛው የአለም ጤና ድርጅት ጉባኤ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም 133 ለ 50 በሆነ ሰፊ የድምፅ ልዩነት እንግሊዛዊውን ዴቪድ ናባሮ አስከትለው አሸንፈዋል ።
ዶክተር ቴድሮስ ተሰናባቿ ዶክተር ማርጋሪት ቼንን በመተካት ከአውሮፓውያኑ ሀምሌ 1/2017 ጀምሮ ለአምስት አመታት ድርጅቱን በዋና ዳይሬክተርነት ያገለግላሉ።

0 Comments
0 Shares