• http://www.addisinsight.com/2017/06/teddy-afro-gebregziabher-gebremariam-representing-ethiopia-super-dads-campaign-along-superstars-around-globe/
    http://www.addisinsight.com/2017/06/teddy-afro-gebregziabher-gebremariam-representing-ethiopia-super-dads-campaign-along-superstars-around-globe/
    0 Comments 0 Shares
  • http://bit.ly/2sPXP4P
    http://bit.ly/2sPXP4P
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.ADDISADMASSNEWS.COM
    ትምኒት ገብሩ ከአለማችን ድንቅ 21 ሴት ተመራማሪዎች አንዷ ሆናለች - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
    <p style="text-align: justify;"> ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ ትምኒት ገብሩ፣ በአለማችን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የምርምር መስክ እጅግ የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ከሚገኙና በዘርፉ አስደ...
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.FANABC.COM
    FBC - የአፍሪካ ህብረትን ለመምራት የቀረቡት ዕጩዎች እነማን ናቸው?
    አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ከተመሰረተ የአንድ ጎልማሳ ዕድሜ ይዟል። ከ54 ዓመት በፊት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ስም የተመሰረተው የአፍሪካውያን ስብስብ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2001 ጀምሮ ወ...
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.FANABC.COM
    FBC - ጥቂት ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
    አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የዛሬ ስድስት አመት ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በጋለ ህዝባዊ ተሳትፎ እየተገነባ ይገኛል። የፊታችን እሁድ መጋቢት 24 ቀን ደግሞ ግድቡ፥ በሚገነባበት...
    0 Comments 0 Shares
  • አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2009 (2009) የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የአውሮፕላን ማቆሚያ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ላይ አዋለ።

    በአውሮፕላን ማረፊያው ተግባራዊ የተደረገው “Advanced Visual Docking Guidance System (A-VDGS)” የተባለው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጀበ የአውሮፕላን ማቆሚያ መሣሪያ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ጠቅሷል።

    ቀልጣፋ፣ ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችል ሆኖ ሥራ ላይ የዋለው ይህ መሣሪያ ከ778 ሺህ ዩሮ በላይ ወጪ ተደርጎበታል ነው ያለው።

    አገልግሎቱ በሰው ሃይል ሲሰጥ በነበረበት ጊዜ አንድን አውሮፕላን የማቆም ስራ ማኮብኮቢያ ላይ ካረፈ በኋላ እስከ ማቆሚያው ድረስ ከአውሮፕላን አብራሪው ጋር በመነጋገር የሚከናወን ስለነበር ችግሮች እንደነበሩበት ድርጅቱ ጠቅሷል።

    በባለሙያዎች የመረጃ ልውውጥ ሂደት አለመግባባት መኖር፣ አውሮፕላኖችን ያለቦታቸው ማቆም፣ የመንገደኞች መሸጋገሪያ ድልድይ በትክክለኛ ቦታ ላይ አለመገኘትና በአውሮፕላን ማቆሚያው መኖር የሌለባቸው አካላት መገኘት ከችግሮቹ መካከል ተጠቃሽ መሆናቸው ተነግሯል።

    በመሆኑም በአውሮፕላን ማረፊያዎች አደጋ እንዳያጋጥም አስቀድሞ ለመከላከል ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙ 52 የአውሮፕላን ማቆሚያዎች በ14ቱ ላይ የመሣሪያዎች ተከላና ሙሉ በሙሉ በመረጃ መረብ የማገናኘት ሥራ መከናወኑ ተነግሯል።

    ቴክኖሎጂው በሰዎች ይፈጠር የነበረውን ስህተት ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ሲሆን ከአንድ ማዕከላዊ ቦታ ላይ በዲጂታል ሥርዓት አስራ አራቱንም ማቆሚያዎች መቆጣጠር እንደሚያስችልና ጊዜን እንደሚቆጥብ ድርጅቱ ጠቅሷል።

    ቴክኖሎጂው የአውሮፕላኑን ዓይነት፣ ርቀትና አቅጣጫን ከጊዜ ጋር በማጣመር ለአብራሪዎች ተመሳሳይና ትክክለኛ መረጃን በመስጠት አውሮፕላኑ የሚቆምበትን ቦታ በማሳወቅ ቀልጣፋ አገልግሎት ይሰጣል።
    አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2009 (2009) የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የአውሮፕላን ማቆሚያ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ላይ አዋለ። በአውሮፕላን ማረፊያው ተግባራዊ የተደረገው “Advanced Visual Docking Guidance System (A-VDGS)” የተባለው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጀበ የአውሮፕላን ማቆሚያ መሣሪያ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ጠቅሷል። ቀልጣፋ፣ ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችል ሆኖ ሥራ ላይ የዋለው ይህ መሣሪያ ከ778 ሺህ ዩሮ በላይ ወጪ ተደርጎበታል ነው ያለው። አገልግሎቱ በሰው ሃይል ሲሰጥ በነበረበት ጊዜ አንድን አውሮፕላን የማቆም ስራ ማኮብኮቢያ ላይ ካረፈ በኋላ እስከ ማቆሚያው ድረስ ከአውሮፕላን አብራሪው ጋር በመነጋገር የሚከናወን ስለነበር ችግሮች እንደነበሩበት ድርጅቱ ጠቅሷል። በባለሙያዎች የመረጃ ልውውጥ ሂደት አለመግባባት መኖር፣ አውሮፕላኖችን ያለቦታቸው ማቆም፣ የመንገደኞች መሸጋገሪያ ድልድይ በትክክለኛ ቦታ ላይ አለመገኘትና በአውሮፕላን ማቆሚያው መኖር የሌለባቸው አካላት መገኘት ከችግሮቹ መካከል ተጠቃሽ መሆናቸው ተነግሯል። በመሆኑም በአውሮፕላን ማረፊያዎች አደጋ እንዳያጋጥም አስቀድሞ ለመከላከል ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙ 52 የአውሮፕላን ማቆሚያዎች በ14ቱ ላይ የመሣሪያዎች ተከላና ሙሉ በሙሉ በመረጃ መረብ የማገናኘት ሥራ መከናወኑ ተነግሯል። ቴክኖሎጂው በሰዎች ይፈጠር የነበረውን ስህተት ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ሲሆን ከአንድ ማዕከላዊ ቦታ ላይ በዲጂታል ሥርዓት አስራ አራቱንም ማቆሚያዎች መቆጣጠር እንደሚያስችልና ጊዜን እንደሚቆጥብ ድርጅቱ ጠቅሷል። ቴክኖሎጂው የአውሮፕላኑን ዓይነት፣ ርቀትና አቅጣጫን ከጊዜ ጋር በማጣመር ለአብራሪዎች ተመሳሳይና ትክክለኛ መረጃን በመስጠት አውሮፕላኑ የሚቆምበትን ቦታ በማሳወቅ ቀልጣፋ አገልግሎት ይሰጣል።
    WWW.FANABC.COM
    FBC - የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የአውሮፕላን ማቆሚያ ቴክኖሎጂ መጠቀም ጀመረ
    አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2009 (2009) የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የአውሮፕላን ማቆሚያ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ላይ አዋለ። በአውሮፕላን ማረፊያው ተግባራዊ የተደረገው “Advanced Visual Docking...
    0 Comments 0 Shares
  • በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በመድረኩ ግቡን ባለማስደፈር ግስጋሴው ቀጥሏል፡፡ ባለፈው እሑድ ግንቦት 27 ቀን 2009 ዓ.ም. የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎውን ኤኤስ ቢታን በሜዳው አስተናግዶ በምድብ ድልድሉ የመጀመሪያውን ሦስት ነጥብ አስመዝግቧል፡፡

    የዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ ሦስት ጨዋታዎች እየቀሩት የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ቀደም ብሎ ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለአገሪቱም ሆነ ለራሱ የመጀመሪያ በሆነው የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ቅድመ ማጣሪያዎችን ጨምሮ እስካሁን ሰባት አህጉራዊ ጨዋታዎችን አድርጎ ጎል ያልተቆጠረበት ብቸኛው ቡድን ለመሆን በቅቷል፡፡ ይሁንና ቡድኑ ደጋፊዎቹን የሚያረካ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እያሳየ ነው ተብሎ ባይታመንም፣ በሜዳውና ከሜዳው ውጪ ባስመዘገው አምስት ነጥብ ግን በምድቡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የቱኒዚያው ኢስፔራንስ በሰባት ነጥብ አንደኛ ሲሆን፣ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዴ ሰንዳውስ በአራት ነጥብ፣ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊኩ ኮንጎ ደግሞ ያለምንም ነጥብ ሦስተኛና አራተኛ በመሆን ይከተላሉ፡፡

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምድብ ድልድሉ ወደ ቀጣዩ ምድብ መግባት ያለመግባቱን የሚወሰነው ከሁለት ሳምንት በኋላ ባሉት ሦስት ቀናት ማለትም ዓርብ፣ ቅዳሜና እሑድ በአንዱ ቀን ከሜዳው ውጪ ከዴሞክራቲክ ኮንጎው ኤኤስ ቪታ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ኤኤስ ቪታ እስካሁን ባደረጋቸው ሦስቱም ጨዋታዎች ሽንፈትን አስተናግዷል፡፡ ከዚህ በኋላ የሚያደርጋቸው ሦስቱ ጨዋታዎች ቡድኑ እያሳየ ካለው ብቃት አንፃር መርሐ ግብር ለማሟላት ብቻ ካልሆነ ዕድል ስለማይኖረው ቅዱስ ጊዮርገስ የራሱን ዕድል በራሱ ለመወሰን መጫወት እንዳለበት እየተነገረ ይገኛል፡፡

    አምስተኛውን የምድብ ድልድል ጨዋታ ደግሞ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዴ ሰንዳውስ ጋር አዲስ አበባ ላይ ወይም ከክልል ስታዲየሞች በአንዱ ስለሚያደርግ ሙሉ ሦስት ነጥብ ማግኘት የሚያስችለውን ውጤት ለማግኘት የሰፋ ዕድል ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመጨረሻውን በምድብ ድልድሉ እስካሁን ያለመሸነፉ ክብሩን እንዳስቀጠለ የሚገኘው ከቱኒዚያው ኤስፔራንስ ጋር ቱኒዝ ላይ ይጫወታል፡፡

    Source: www.ethiopianreporter.com
    በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በመድረኩ ግቡን ባለማስደፈር ግስጋሴው ቀጥሏል፡፡ ባለፈው እሑድ ግንቦት 27 ቀን 2009 ዓ.ም. የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎውን ኤኤስ ቢታን በሜዳው አስተናግዶ በምድብ ድልድሉ የመጀመሪያውን ሦስት ነጥብ አስመዝግቧል፡፡ የዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ ሦስት ጨዋታዎች እየቀሩት የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ቀደም ብሎ ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለአገሪቱም ሆነ ለራሱ የመጀመሪያ በሆነው የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ቅድመ ማጣሪያዎችን ጨምሮ እስካሁን ሰባት አህጉራዊ ጨዋታዎችን አድርጎ ጎል ያልተቆጠረበት ብቸኛው ቡድን ለመሆን በቅቷል፡፡ ይሁንና ቡድኑ ደጋፊዎቹን የሚያረካ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እያሳየ ነው ተብሎ ባይታመንም፣ በሜዳውና ከሜዳው ውጪ ባስመዘገው አምስት ነጥብ ግን በምድቡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የቱኒዚያው ኢስፔራንስ በሰባት ነጥብ አንደኛ ሲሆን፣ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዴ ሰንዳውስ በአራት ነጥብ፣ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊኩ ኮንጎ ደግሞ ያለምንም ነጥብ ሦስተኛና አራተኛ በመሆን ይከተላሉ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምድብ ድልድሉ ወደ ቀጣዩ ምድብ መግባት ያለመግባቱን የሚወሰነው ከሁለት ሳምንት በኋላ ባሉት ሦስት ቀናት ማለትም ዓርብ፣ ቅዳሜና እሑድ በአንዱ ቀን ከሜዳው ውጪ ከዴሞክራቲክ ኮንጎው ኤኤስ ቪታ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ኤኤስ ቪታ እስካሁን ባደረጋቸው ሦስቱም ጨዋታዎች ሽንፈትን አስተናግዷል፡፡ ከዚህ በኋላ የሚያደርጋቸው ሦስቱ ጨዋታዎች ቡድኑ እያሳየ ካለው ብቃት አንፃር መርሐ ግብር ለማሟላት ብቻ ካልሆነ ዕድል ስለማይኖረው ቅዱስ ጊዮርገስ የራሱን ዕድል በራሱ ለመወሰን መጫወት እንዳለበት እየተነገረ ይገኛል፡፡ አምስተኛውን የምድብ ድልድል ጨዋታ ደግሞ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዴ ሰንዳውስ ጋር አዲስ አበባ ላይ ወይም ከክልል ስታዲየሞች በአንዱ ስለሚያደርግ ሙሉ ሦስት ነጥብ ማግኘት የሚያስችለውን ውጤት ለማግኘት የሰፋ ዕድል ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመጨረሻውን በምድብ ድልድሉ እስካሁን ያለመሸነፉ ክብሩን እንዳስቀጠለ የሚገኘው ከቱኒዚያው ኤስፔራንስ ጋር ቱኒዝ ላይ ይጫወታል፡፡ Source: www.ethiopianreporter.com
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ግቡን ባለማስደፈር ግስጋሴውን ቀጥሏል
    በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በመድረኩ ግቡን ባለማስደፈር ግስጋሴው ቀጥሏል፡፡ ባለፈው እሑድ ግንቦት 27 ቀን 2009 ዓ.ም.  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎውን ኤኤስ ቢታን በሜዳው አስተናግዶ በምድብ ድልድሉ የመጀመሪያውን ሦስት ነጥብ አስመዝግቧል፡፡የዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ ሦስት ጨዋታዎች እየቀሩት የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ቀደም ብሎ ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ለአገሪቱም ሆነ ለራሱ የመጀመሪያ በሆነው የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ቅድመ ማጣሪያዎችን ጨምሮ እስካሁን ሰባት አህጉራዊ ጨዋታዎችን አድርጎ ጎል ያልተቆጠረበት ብቸኛው ቡድን ለመሆን በቅቷል፡፡ ይሁንና ቡድኑ ደጋፊዎቹን የሚያረካ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እያሳየ ነው
    0 Comments 0 Shares
  • Former Ethiopian Supermodel Uses Clothing Label to Promote Fashion and Charity
    February 18, 2016 Culture/Society, News
    A former Ethiopian supermodel, Anna Getaneh, said she uses her label line to promote fashion and charity in her country-Ethiopia.

    She said she and her team are getting ready for a fashion show at her studio in Addis Ababa.

    The former supermodel walked on the Paris and US run-ways in the 1990s.

    Anna Getaneh has featured in top fashion magazines like Vogue but now a designer and an entrepreneur.

    Source: http://onlineethiopia.net/2016/02/9560/
    Former Ethiopian Supermodel Uses Clothing Label to Promote Fashion and Charity February 18, 2016 Culture/Society, News A former Ethiopian supermodel, Anna Getaneh, said she uses her label line to promote fashion and charity in her country-Ethiopia. She said she and her team are getting ready for a fashion show at her studio in Addis Ababa. The former supermodel walked on the Paris and US run-ways in the 1990s. Anna Getaneh has featured in top fashion magazines like Vogue but now a designer and an entrepreneur. Source: http://onlineethiopia.net/2016/02/9560/
    0 Comments 0 Shares